4ኛ ዙር የፖሊዮ ዘመቻ አፈጻጸም ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች በሌሎች የጤና መደበኛ ተግባራት ላይ ለመድገም መስራት ይገባል፦ አቶ ኢብራሂም ተማም
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጤና ቢሮ ከክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የ4ኛ ዙር የፖሊዮ ዘመቻ አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ እየገመገመ ይገኛል። ግምገማ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃፊው አቶ ኢብራሂም ተማም የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በክልሉ ሁሉም አካባቢ መሰጠቱን ገልጾ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገው ርብርብ ከ100% ህፃናት መከተቡን በላይ…
