Trendings

ወደ ሀገር ውስጥ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ መጠን 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ደረሰ

በ2017/18 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ለማስገባት ከታቀደው 24 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስከ ትናንት ድረስ ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ፡፡ 55 ሺህ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብም ጅቡቲ ወደብ ደርሳ ማራገፍ መጀመሯን የማሪታይም ባለስልጣን መረጃ አመላክቷል፡፡ በአጠቃላይ ጅቡቲ ወደብ ከደረሰው ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ…

Read More

በስድስት ወራት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

በ2017 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል የኮንትሮባንድና ድንበር ቁጥጥር መምሪያ የሬጅመንት 14 አዛዥ ኮማንደር ጌትነት አበዛ ፤ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት እራሱን የቻለ የኮንትሮባንድ ቁጥጥር ፖሊስ አደራጅቶ ወደ ሥራ በማስገባት ቀድሞ ከነበረው የተሻለ የአሠራር…

Read More

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እና ከጋምቤላ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆች ለተውጣጡ ዲኖች ፣ አሰልጣኞችና ለሌሎችም ባለድርሻ አካላት በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ስልጠና መስጠት ተጀመረ።

የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ ለሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት ዞኑ በተፈጥሮ ሀብቱ የበለፀገ በተለይም በተፈጥሮ ደን፣ በቱሪስት መስህቦች፣ ቡናና ቅመማ ቅመም፣ በማርና በሻይ ምርት የሚታወቅና ለሀገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ብሎም ኤክስፖርት በማድረግ ከአካባቢው አልፎ ለሀገር አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ የሚገኝ መሆኑን ገልፀዋል። አክለውም ዞኑ ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ በርካታ ብሔር ብሔረሰቦች…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሱፐርቪዥን ቡድን በሼይ ቤንች ወረዳ ሲዝ ከተማ የድጋፍና ክትትል ስራዎችን እያካሄደ ነው

‎የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን አባል የማታለም ቸኮል (ኢ/ር) ፣ ሌሎች የዞን፣ የወረዳና የከተማ አስተዳድር አመራሮች በቤንች ሸኮ ዞን ሼይ ቤንች ወረዳ ሲዝ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል። በመስክ ምልከታው በሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቪ እየተሰሩ የእንስሳት እርባታ ማዕከል ሌሎች የልማት ስራዎችን ግብኝተዋል። የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ የማታለም ቸኮል( ኢ/ር)…

Read More

የግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ መሪ ተዋናይ እንዲሆን የክልሉ መንግሥት በቁርጠኝነት ይደግፋል፦ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ክልላዊ ኢንቨስትመንት ፎረም በሚዛን አማን ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ በርካታ አልሚዎች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሰማራት ሀገራዊና ክልላዊ ኢኮኖሚ እየደገፉ ይገኛል። ከክልሉ ምሥረታ በፊት ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ እንደነበረ ያስታወሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፥…

Read More

በሥልጠናው የተቀመጡ ሀገራዊ የብልጽግና ግቦችን ለማሳካት የአመራር ቁርጠኝነት ፣ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ዝላይ መርሆዎችን መከተል ከሁሉም ይጠበቃል፦አቶ እንዳሻው ከበደ

“በመደመር መንግሥት እይታ፤የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሃሳብ ሲሰጥ የቆየው የካፋ ዞን 3ኛ ዙር አመራሮች ስልጠና በስኬት ተጠናቋል ። የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ አጠቃላይ የሥልጠና ቆይታ አስመልክቶ ማጠቃለያና ቀጣይ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል:: አመራሩ የተያዙ የብልጽግና ግቦችን ለማሳካት በጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት፣ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ዝላይ መርሆዎችን ተከትሎ በመስራት ፈጣን ለውጥ ማስመዝገብ ይጠበቅበታል ብለዋል ። ከስልጠና…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰዓት በኋላ ቀጥሎ ውሏል።

በምክርቤቱ ጉባኤ ላይ የክልሉ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ ከምክርቤት አባላት አስተያየት እና ጥያቄዎች ቀርበዋል። የምክር ቤት አባላቱ የክልሉ መንግስት አስፈጻሚ አካላት አፈጻጸም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ ያለ፣የሚታይ ለዉጥ ያለበትና የተሻለ አፈጻጸም የተመዘገበት በጀት ዓመት ነዉ ስሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የምክርቤት…

Read More

ኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ በማነቃቃት ባለፉት 5 አመታት የአለም አቀፍ ጎብኚዎቿ ቁጥር በ40 በመቶ እድገት ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቱሪዝም ዘርፍ መረጃ አመልክቷል።

በዚህም እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ ባስመዘገበችው የቱሪስት ፍሰት መጠን ኢትዮጵያ ከአለም ሃገራት ስድስተኛ እንዲሁም ከአፍሪካ ደግሞ ሞሮኮና ግብፅን በማስከተል ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

Read More

አመራሩ ለፓርቲው ተልዕኮ መሳካት በላቀ ቁርጠኝነት ራሱን ማዘጋጀት አለበት። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አመራሩ ለፓርቲው ተልዕኮ መሳካት በላቀ ቁርጠኝነት ራሱን ማዘጋጀት አለበት። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ‎የ2017 በጀት ዓመት የተግባር አፈጻጸምን መነሻ ያደረገ ክልላዊ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክ ተካሄዷል። የአመራር ግምገማና ምዘናው በፓርቲው መርህ፣ ፓርቲው በረዥምና መካከለኛ ዘመን ማኒፌስቶ መሠረት ለህዝብ የተገባው ቃል አፈጻጸም እንዲሁም የተቋማት ተልዕኮ እና ውጤት መነሻ ያደረገ መኾኑ ተጠቁሟል።…

Read More