Trendings

በ118 ሚለየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የሰንገጢ- ጩርጩራ የመንገድ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

በዳውሮ ዞን ኢሳራ ወረዳ የተገነባውን የሰንገጢ -ጩርጩራ የመንገድ ፕሮጀክትተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። 40 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው በዳውሮ ዞን ኢሳራ ወረዳ የተገነባውን የሰንገጢ ጩርጩራ መንገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) መርቀው ከፍተዋል። መንገዱ የተገነባው ከክልሉ መንግስት በተመደበው 83 ሚለየን ብር እና የዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈፀሚያ በተመደበው 35 ሚለየን…

Read More

በኅብረ ብሄራዊነት የደመቀው የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና (ቢስት ባር) በዓል።

በቢስት ባር በዓል ተጋባዥ እንግዶች እና ጎረቤት ህዝቦች በባህል አልባሳት ደምቀው በመገኘት በዓሉን በጋራ እያከበሩ ይገኛሉ። ተጋባዥ እንግዶቹ ባህላቸውን የሚወክሉ ክኑቶችን በመድረኩ በማሳየት፣ ቢስት ባር የጋራ፣ የአንድነትና የመሰባሰብ በዓል መኾኑን በአደባባይ እያሳዩም ይገኛል። በበዓሉ ላይ፣ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የደቡብ ሱዳን ተማሪዎችና ማኅበረሰብ ተወካዮች እና ሌሎች የውጪ ሀገራት ዜጎችም ታድመዋል። በዕድገቱ በዛብህ

Read More

የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህም መሠረት፦ 1. አቶ ዋሲሁን አውሎ – የሸካ ዞን ሠላም ፀጥታና ሚሊሻ መምሪያ ኃላፊ 2. ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ – የሸካ ዞን ንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ 3. አቶ ዮሐንስ በንዲ – የሸካ ዞን ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን መምሪያ ኃላፊ 4. አቶ ተግባሩ እንዳሻው – የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ…

Read More

በሰንደቅ ዓላማ ስር ሆነን ሀገራዊ መግባባትና ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ማፅናትን ያስፈልጋል፦ አቶ ታከለ ተስፉ

በኮንታ ዞን 18ኛው የሰንደቅዓላማ ቀን በዓል በተለያዩ ሁኔቶች ተከብሯል። የዕለቱን መልዕክት ያስተላለፉት የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታከለ ተስፉ ብሄራዊ የሰንደቅዓላማ ቀን በዓል ሲከበር ለሰንደቅ ዓላማ የሚገባውን ክብር በመስጠት ዜጎች የጋራ ዕሴቶቻቸውን እንዲያጠናክሩና ሀገራዊ አንድነትና መግባባትን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ገልፀዋል። ሰንደቅ ዓላማ ዜጎች ለሀገራቸው ያላቸውን ፍቅር የሚያሳዩበትና የማንነታቸው መገለጫ ነው ያሉት ዋና አስተዳዳሪው የኢትዮጵያ ሰንደቅ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት ተቋቋመ

የተቋቋመው ምክር ቤት በክልሉ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የቅድመ መከላከል እንዲሁም በተለያየ ምክንያቶች ለሚከሰቱ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ የመስጠት ተግባርን በበላይነት የሚመራ መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሰብሳቢነት የተቋቋመው ምክር ቤቱ ሌሎች የልማት ተቋማትንና የዞን አስተዳዳሪዎችን በውስጡ በአባልነት ያቀፈ ነው። የዞን መዋቅሮች በራስ አቅም የሚከሰቱ አደጋዎችን የመቋቋም አቋም መፈጠር እንዳለባቸው ያሳሰቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ…

Read More

የጉባ ብስራቶችና የመደመር መንግስት ትሩፋቶች ላይ በህዝብና በመንግስት ቅንጅት የመጣው ለውጥ የሀገራችን ከፍታ ያሳየ ነው ተባለ

በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተማ አቀፍ የህዝብ ውይይት መድረክ መካሄድ ጀምረዋል። በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የማሻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንዷለም ጌታቸው የጋራ ልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ቀጣይ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚገባ ጠቁመዋል። ‎‎‎‎‎‎‎በውይይት መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ…

Read More

ኢትዮጵያ እና ብራዚል የሁለትዮሽ እና የባለብዝሃ ወገን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ብራዚል የጋራ ጥቅማቸውን ባማከለ ሁኔታ የሁለትዮሽ እና የባለብዝሃ ወገን ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። ኢትዮጵያ እና ብራዚል ሶስተኛ የፖለቲካ ምክክራቸውን በብራዚል መዲና ብራዚሊያ አካሂደዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር አምባሳደር ካርሎስ ዱዋርቴ ምክክሩን በጋራ መርተውታል። ሁለቱ ወገኖች የጋራ ጥቅማቸው…

Read More

ጉባ የኢትዮጵያውያን ትግስት ፣አንድነት ና የማይበገር መንፈስ የታየበት ስፍራ ነዉ ሲል አቶ አቶ ኢብራሂም ተማም ተናገሩ

የጉባ ብስራቶችና የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች በሚል መሪ ቃል በገሣ ጫሬ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም የብልጽግና ፓርቲ መንግሥት ሆኖ አገሪቱን ማስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች እያከናወነ ይገኛል። ጉባ የኢትዮጵያውያን ትግስት ፣አንድነት ና የማይበገር መንፈስ የታየበት ስፍራ ነው በማለት ብስራቱ የጨለማ…

Read More

የጤናው ዘርፍ ተግዳሮቶች በመቅረፍ የአገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ።

በዉይይቱ የተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች በሰጡት አስተያየት የእነሱን ሚዛናዊ ጥያቄ ለፖለቲካ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙ አካላት ትክክል እንዳልሆነ ገልጸዉ ከሙያዉ ሥነ ምግባር ባፈነገጠ መልኩ በአንዳንድ ጤና ባለሙያዎች የሚታይ የስራ ማቆም እንቅስቃሴ ትክክል አለመሆኑን ገልጸዋል። ለጤና ባለሙያዎች የተለያዩ የማትጊያ ስልቶችን በማበጀት የጤና ባለሙያዎችን ማበረታታት እንደሚገባ የገለጹት ተሳታፊዎቹ፥ ለጥቅማጥም ጥያቄያቸውም በየደረጃዉ ያለዉ የመንግሥት መዋቅር ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የጤና…

Read More

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በትረካ ለአድማጭና ተመልካች ሊቀርብ ነው

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው የመደመር ትውልድ መጽሕፍ በትረካ፣ በዘጋቢ ፊልምና በሌሎች አማራጮች ለአድማጭና ተመልካቾች ሊቀርብ ነው። አዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ትረካና ሌሎች ፓኬጆች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የቱሪዝም ሚኒስትር ደኤታ ሌንሳ መኮንን፣ የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጃፋር በድሩ፣ የአዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ መሃመድ…

Read More