የሸኮ ወረዳ ቡና አምራች አርሶአደሮች ለቡናቸዉ ጥራት መጠበቅ የአካባቢው ደን አስተዋጽኦው ወሳኝ መሆኑን ተናገሩ።
የሸኮ ወረዳ አሰተዳደርም ከ36ሺ በላይሄክታር ቡና በደን የተሸፈነ መሆኑን ገልጿዋል ። በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ቡና አምራች አርሶአደሮች ቡና እና ደን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው ብሏል። አቶ ሼንቸብ ጄቢ አቶ ሳሙኤል ደቹ እና አቶ ዳጩ ዚቲ በሸኮ ወርዳ ቡና አምራች አርሶአደሮች ሲሆኑ የሸኮ ቡናን ልዩ የሚያደርገው ቡናው እና ጫካው ከጥንት ጀምሮ ቁርኝታቸዉ እጅ…
