Trendings

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በዳዉሮ ዞን ይመረቃሉ።

ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ ውስጥ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ለህዝብ አገልግሎት ክፍት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። በቀጣይ ለሚከናወኑ አዳዲስ የልማት ስራዎች መነሻ የሚሆን የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ-ስርዓትም እንደሚካሄድም ተመላክቷል። ይህ ጉብኝት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ፣ በዞኑ ዋና ከተማ ታርጫ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የአካባቢው ማህበረሰብ ደማቅ አቀባበል እንዳደረጉላቸዉ የዞኑ ኮሙኒኬሽን…

Read More

የብርቱካን ተመስገን ሕጋዊ የጋብቻ ውል

“ባለቤት አለኝ፤ አሁን እንዴት ነው ከባለቤቴ ጋር ሰላም የምናገኘው መተማመንስ የሚኖረን?” – ብርቱካን ተመስገን ሀሰተኛ ድራማ የተሠራባት ብርቱካን ተመስገን ቤተሰቦቻቸው ጋር ሄደው በአካባቢው ባህል መሰረት ትዳር እንደመሰረተች ራሷም ባለቤቷም ምሥክርነት ሰጥተዋል። በጋብቻዋም የሁለት ዓመት ልጅ እንዳፈራች እና በመልካም ሁኔታ ስትኖር እንደነበር ጎረቤቶቿን ጨምሮ ሁሉም ምሥክርነት ሰጥተዋል። ብርቱካን ከመዓዛ መሐመድ ጋር በስልክ ባደረገችው ንግግር ያስጨነቃት እንዴት…

Read More

በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎች በማስፋት ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ትኩረት ሰጥተው መስራት ይጠበቅባቸዋል፦ አፈጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ

በክልሉ ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 7ኛ ዙር ፎረም ላይ የተሳተፉ የክልልና የዞን አመራሮች ልዑክ በሚዛን አማን ከተማ አማን ቀበሌ የመስክ ጉብኝት አካሂዷል። በመስክ ምልከታው ላይ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ የክልሉ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶጌታቸው ኬኒን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን ምክር አባላቶች ተሳታፊዎች ሆነዋል። አፈጉባኤዎቹ ጉብኝታቸው በአማን ቀበሌ እየተከናወኑ ያሉ…

Read More

ሰራዊቱ አረንጓዴ ዐሻራን ባህል የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

ሰራዊቱ በመኖሪያ ካምፕ እና በግዳጅ ቀጣናው አረንጓዴ ዐሻራን ባህል የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ማስጀመራቸው ይታወቃል። የመከላከያ ሰራዊት የዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመከላከያ ሚኒስቴር…

Read More

የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቋቋም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል፦ አቶ ፋጂዮ ሳፒ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳዮች ቢሮ የምግብና ስርዓተ ምግብ ደህንነት ፕሮጀክት(BREFONS) የአየር ንብረት ለውጥን በፖሊሲዎች፣ እቅዶች እና ፕሮጀክቶች ውስጥ ለማካተት ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ በሚዛን አማን አካሂዷል፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ መሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ…

Read More

ጠንካራ ፓርቲ ለመፍጠር አመራሩና አጠቃላይ አባላት በአመለካከትና በተግባር አንድ ሆነው ሊሰሩ እንዲሚገባ ተጠቆመ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚዛን ማዕከል የብልጽግ ህብረት አባላት “ከቃል እስከ ባህል” በሁለተኛው የፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ በሚዛን አማን የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ለውይይት መነሻ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በተሳታፊዎችም ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ የተሳተፉ የሚዛን ማዕከል የብልጽግና ህብረት አባላት እንደተናገሩት የፓርቲውን ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣዎች ተፈጻሚ ለማድረግ አመራሩና አባላት ግንባር ቀደም በመሆን ሊሰሩ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለምክርቤት ካቀረቧቸው ሪፖርቶች

በበጀት ዓመቱ ብር 5,961,347,451.6 (95.5%) ገቢ ተሰብስቧል፡፡ በሁሉም መዋቅሮች በተደረገው ልዩ ድጋፍና ክትትል በበጀት ዓመቱ ለ64 ሺ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡ 16 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 141 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ በክልላችን በምዕራብ ኦሞ ዞን በመኤኒት ሻሻና ማጂ ወረዳ እና በካፋ ዞን ጎባ ወረዳ በድምሩ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በተመለከተ የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

በኢንዱስትሪው ዘርፍ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መንግስት ጣልቃ በመግባት የኢኮኖሚ መሻሻያ አድርጓል፤ በዚህም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል፣ የሀይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ተግባራት በዘርፍ ኢነርጂ 100 ፐርሰንት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፣ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር በኢንዱስትሪው ዘርፍ 50 በመቶ የሀይል አቅርቦት ጭማሪ ተደርጓል፣ ከግብዓት ጋር እንዲሁም ከኢንዱስትሪ መሬት አቅርቦት ጋር በተያያዘ መንግስት በርካታ ስራዎችን አከናውኗል፣ ኢትዮጵያ…

Read More

የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የስራ ዕድል ፈጠራ ተግባራትን ከሀገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት ስራዎች ጋር ማስተሳሰር ይገባል፦ አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ክልላዊ የክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማድረግ ጀምሯል። በንቅናቄው መድረክ የተገኙት የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ገበያ መር የክህሎት ልማትን እውን በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን በማረጋገጥ ዜጎች ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ቢሮው ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል ብለዋል። ሀገራዊ ለውጡን ውጤታማ፣ዘላቂና ተቋማዊ በማድረግ ክልላዊ…

Read More