Trendings

89ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል ተከበረ

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር 89ኛውን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል በስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት መታሰቢያ ሐውልት ፊት ለፊት አክብሯል። በበዓሉ ላይ አባትና እናት አርበኞች በመገኘት የአበባ ጉንጉን በማኖር የሰማዕታቱን መስዋዕትነት ዘክረዋል። የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ ወጣቱ ትውልድ አያትና ቅድመ አያቶቹ ለሀገር ፍቅርና ለአንድነት የከፈሉትን የሕይወት መስዋዕትነት በማሰብ፣ ሀገሩን…

Read More

የክልሉ ምክር ቤት ጉባዔ ከጥር 30/2016 ጀምሮ ሊካሄድ ነዉ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔ ከፊታችን ጥር 30/2016 እስከ የካቲት 1/2016 ዓ/ም በታርጫ ከተማ እንደሚካሄድ አስታወቀ። ጉባኤውን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለጉባኤው አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን ተናግረዋል ። በዚህም ለጉባኤው ተሳታፊዎች ጥሪ መተላለፉን አፈጉባዔ ወንድሙ ኩርታ…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች እና በሴቶች ሚና ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል።

በመድረኩ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት እንዲሁም ደጋፊዎች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂዷል። ብልፅግና ፓርቲ የሴቶችን ሁለተናዊ አቅም በመጠቀም ተጠቃሚነታቸውን እና ተሳትፎአቸውን ለማሳደግ በልዩ ትኩረት እየሰራ እንዳለ የተገለፀ ሲሆን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ሴቶች ግንባር ቀደም ሚናቸውን በመወጣትና የፓርቲውን ማህበራዊ መሰረት በማስፋት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…

Read More

በኢትዮጵያ ታሪክ አመርቂ የኢኮኖሚ ውጤት ተመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማንኛውም መመዘኛ በሀገሪቱ ታሪክ አመርቂ የኢኮኖሚ ውጤት ተመዝግቧል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዋነኛ ዓላማዎች የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረቅ፣ ግብርና መር የእድገት አቅጣጫን ወደ ብዝሃ…

Read More

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በ46 ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍና ይምረጡን ምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው

7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት ብልፅግና ፓርቲውን የሚደግፍ እና ይምረጡን የምርጫ ቅስቀሳ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሸካ ዞን፤ በህብረ-ብሔራዊቷ ቴፒ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ በሁሉም ረገድ በቂ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ፓርቲው ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሻገር ያዘጋጃቸውን ፕሮግራሞችና ራዕዮች በሰፊው ለሕዝብ በማቅረብ…

Read More

ተናፋቂው “ማሽቃሮ” በካፋ ንጉሳዊ ስርዓት ታጅበው በድምቀት መከበር ጀምሯል።

የካፈቾ ብሔር ቱባ ባህላዊና ታሪካዊ ዕሴት ያለውና እነዚህንም የማህበረሰቡ ተውፊቶች ጠብቆ ማቆየት የቻለ ማኅበረሰብ ነው። ከእነዚህ የብሔሩ ባህላዊ ሀብቶችና ክዋኔዎች መካከል አንዱ ደግሞ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው የዘመን መለወጫ በዓል የኾነው (ማሽቃሮ) ነው፡፡ ማሽቃሮ በየዓመቱ መስከረም አጋማሽ የብሄረሰቡ ተወላጆች እና ወዳጆች ተስብስበው የነገስታት መናገሻ በኾነውና ከቦንጋ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው “ቦንጌ ሻምበቶ” በጋራ የሚያከብሩት በዓል ነው።…

Read More

ክልሉ ከሚያመነጨው ሀብት አንፃር አጠቃላይ የገቢ መሠረቶችን በመለየት ገቢ መሰብሰብ ያስፈልጋል፦ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት አመት ያለፉት ሁለት ወራት የደረጀ ሐ እና ለ አፈፃፀም እንዲሁም የቀሪ ወራት የገቢ አሰባሰብ ላይ ከክልል እና ከዞን አስተባባሪ አካላት እንዲሁም ከገቢ ሴክተር ኃላፊዎች ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ክልሉ ከሚያመነጨው ሀብት አንፃር አጠቃላይ…

Read More

የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል አሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡፡ ዋና አዛዡ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር ኃይሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በላቀ ደረጃ…

Read More