የማሻ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
የማሻ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየሰራ መሆኑን የስራ ተቋራጩ ገልጿል። በሾደብ ኢንጂነሪንግ የማሻ ንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ተቋራጭ ስራ አስኪያጅ አቶ አብያለው ቅጣው እንደገለፁት የውሃ ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው ለዚህ የአካባቢው ማህበረሰብ ድጋፍና ትብብር የተሻለ መሆኑን ተናግረዋል። የከተማው ውሃ ዝርጋታ 28 ኪሎሜትር የሚሸፍን መሆኑን የገለጹት ስራ…
