Trendings

በዳውሮ ዞን የሚገኘው የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ለኢንቨስትመንት በር ከፋች መሆኑ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን ባለፈው ጥር ወር ተመርቆ ወደ ሥራ የገባው የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ለአካባቢው የኢንቨስትመን ፍሰት በር ከፋች መሆኑ ተገልጿል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የኢቲ-ማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ለበርካታ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠሩንም የዳውሮ ዞን ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኃላፊ ኃይሌ ዱባለ የድንጋይ ከሰል ግብዓት…

Read More

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ አንዳንድ አስተያዬት ሰጪዎች ጠየቁ ።

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በበዓሉ ተሳታፊ ተማሪዎች ጠይቀዋል። በክልሉ አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተከበረበት የተገኙ ተማሪዎች ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ብለዋል ። ተማሪ በእምነት አትርሳው፣ ተማሪ ኤርሚያስ ቆጭቶና ተማሪ መልካሙ በለጠ ከሸኮ፣ከጉራፈርዳ እና ከሚዛን አማን ከተማ ካሉት ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሲሆኑ ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ…

Read More

በክልሉ የሚሰበሰበው ገቢ ውጤታማ ለማድረግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ማጠናከር ይገባል ስሉ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ10 ወራት የገቢ አሰባሰብ የምክክር መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አድርጓል ። በምክክር መድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ክልሉ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ ገቢን በመሰብሰብ ህብረተሰቡ የሚጠይቀውን የልማት ጥያቄ መመለስ ይገባል ብለዋል። በክልሉ የግብር ስወራንና የገቢ ማጭበርበርን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት በኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎች ው ጤታማ መሆናቸውን አብራርርዋል ፡፡በዚህም ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በዋና ዋና የአዝርዕት ሰብሎች በመኸር፣ በበጋ መስኖ እና በበልግ ወቅት 745,090.5 ሄ/ር ማሳ በዘር ተሸፍኗል፡፡ በበጀት ዓመቱ 20 ሚሊየን 632 ሺህ 359 ኩንታል ምርት ተሰብስቧል፡፡ በበጋ መስኖ ስንዴ 5,017 ሄ/ር መሬት በዘር በመሸፈን 149 ሺህ106 ኩንታል…

Read More

የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የለውጥ ሥራዎችን ጎበኘ

የናይጄሪያ ወታደራዊ ሪሶርስ ማዕከል ልዑካን ቡድን አባላት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት የለውጥ ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም፤ ዘመናዊ የፖሊስ መገናኛ ዲጂታል ሬድዮ፣ የኮማንድ ኮንትሮል ማዕከልን፣ የቀጥታ ጥቆማ መቀበያ፣ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያና ዘመናዊ ካሜራና የደኅንነት መሣሪያ የተገጠመላቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ተመልክተዋል፡፡ የተቋሙን ተልዕኮ፣ አደረጃጀት፣ እሴቶችና ዓላማ በተመለከተ የፌደራል ፖሊስ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ዋና መምሪያ ተጠባባቂ…

Read More

በሀገርና በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ብሔራዊ ትርክትን በማስረጽ ረገድ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ ሚና እንዳለው ተገለጸ

በቤንች ሸኮ ዞን “የሚዲያና ኮምንኬሽን ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በዞኑ የሚገኙ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ነው። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ልማትና ዕድገት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ ነው ብለዋል። በሀገር እና ሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ…

Read More

ngj

በግምገማ መድረኩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ እንደተናገሩት ጉዳዩ የገፅታ ግንባታና የዞኑን የስፖርት ዘርፍ ለማነቃቃት በዚህም አካባቢያችንን ለዓለም አጉልቶ ለማሳየት ትልቅ ፋይዳ ያለው በመሆኑ እንደ ዞን ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እስከ ታችኛው ወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች ተሣታፊዎች በአግባቡ መለየታቸውን ተናግሯል። የቦታ ዝግጅት፣የፓናል መወያያ አዳራሽ የማዘጋጀትና የማስዋብ ሥራ፣ እንግዶችን ለመቀበል የሚያስችል የመስተንግዶና የተሽከርካሪዎች ዝግጅት በስፋት የተሰሩ…

Read More

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች

በኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ ድንገተኛ የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ፈጣን ምላሽና አመራር ስኬቶች እንዲሁም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቁጥጥር ማብሰሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ አጋር አካላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡…

Read More

ኢትዮጵያ የስታትስቲክስ አገልግሎቷን ወደ ዲጂታል ሥርዓት እያሸጋገረች ነው

ኢትዮጵያ የስታትስቲክስ አገልግሎቷን ወደ ዲጂታል ሥርዓት እያሸጋገረች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት በ9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ጠንካራ የስታትስቲክስ ሥርዓት እንዲገነባ እየሰራች መሆኗን አንስተዋል። ለአብነትም በአገር አቀፍ ደረጃ የስታትስቲክስ አገልግሎት ሥርዓቷን ወደ ዲጂታል እያሸጋገረች ነው ብለዋል። የዚህ ዋነኛ ዓላማም የመረጃ ጥራት ለማረጋገጥ፣መረጃ የማግኘት…

Read More

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት አመት ስራ ላይ መዋሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የታክስ ገቢ…

Read More