Trendings

”በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል ሃሳብ 4ኛ ዙር የተለያዩ ዘርፎች የፐብሊክ ሰርቪስ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ስልጠና በቦንጋ ከተማ መስጠት ተጀመረ።

በዛሬው ዕለት በመደመር መንግስት እይታ፣ የግብርና እና የኢንዱስትሪ እመርታ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ በክልሉ በቦንጋ ማዕከል ለሚገኙ የአስተዳደር ክላስተር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እየተሰጠ ይገኛል። የክልሉ የመንግሰት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የመንግስት መረጃና የዲጅታል ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት መስፍን ወዳጆ (ዶ/ር) እንደገለፁት:- ስልጠናው በመደመር መንግስት እይታ የግብርናና የገጠር መዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ዘርፍ ፣የከተማ ልማት…

Read More

የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል

የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ሲሉ በአክሱም ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ። ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነቷን በውል ባልታወቀ ምክንያት እንዲታጣ ተደርጓል። የባህር በር ማጣት የብዙዎች ቁጭት ሆኖ ቆይቶ አሁን ላይ የትውልድ ጥያቄና የሀገር የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ እንዲያገኝ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ይታወቃል። የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የህልውና…

Read More

በዋሽ ፕሮግራም በክልላችን መጠነ ሰፊ ስራዎችን መስራት ተችሏል፡፡ ኢንጂነር በየነ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያውያ ህዝቦች ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ 2 ፕሮግራም አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጥ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው፣ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ 2 ፕሮግራም በክልላችን በውሃ፣ በጤናና በትምህርት መስኮች በጣም መጠነ ሰፊ ስራዎችን መስረት ተችሏል ብለዋል፡፡…

Read More

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎች ሕገ-መንግስታዊና ሕጋዊ አሰራርን በተከተለ አግባብ ምላሽ እንዲያገኙ ይደረጋል

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎች ሕገ-መንግስታዊና ሕጋዊ አሰራርን በተከተለ አግባብ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ምላሽ እንዲያገኙ እንደሚደረግ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የማንነት፣ የአስተዳደር ወስንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ የማንነት፣ አስተዳደር፣ ወስንና ሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርትን…

Read More

እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም

እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም ኢትዮጵያን በአፍሪካ የዲፕሎማሲና የንግድ መድረክ ቀዳሚ ተመራጭ እያደረጋት ይገኛል። መንግሥት ያከናወናቸውን መጠነ-ሰፊ የሪፎርም ሥራዎችና የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ተከትሎ በዘርፉ መነቃቃት በመፍጠር በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖዎች አሳርፏል። በዚህም የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በዓለም አቀፍ የኮንፈረንስ ቱሪዝም መድረክ ተመራጭ መዳረሻ ሆናለች። ለዚህም አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ፣ የወዳጅነት…

Read More

የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ድጋፋዊ ክትትል እያደረገ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ረዳት ተጠሪ በሆኑት በአቶ በላይ ተሰማ የተመራው የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ተገኝተው የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ግምገማ በቴፒ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ‎በቆይታቸው በዞኑ እየተሰሩ ያሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን እንዲሁም የፓርቲ ተግባራት አፈፃፀም እንደሚገመግምና የተሰሩ ተግባራትን የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ ተገልጿል። ‎የቡድኑ አስተባባሪና የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ…

Read More

ደን ጠብቆ ያቆየዉን ህዝብ የሃብቱ ተቋዳሽ ለማድረግ ምን እየተሰራ ነዉ?

ሪፖርታዥ ደን ለሰው ልጆች ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። በተለይ የአየር ፀባይ ሚዛንን ከመጠበቅ አንጻር የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል። በኢንዱስትሪ ማዕበል የተጥለቀለቁ የዓለም ሀገራት ከፍተኛ የተቃጠለ አየር ለተቀረው ዓለም ከማስረከብ ያለፈ ንጹህ አየር ማምረት ላይ ጠብ ያለ ተግባር አሳይተዋል ማለት ግን አይቻልም። ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ሰፊ የደን ሽፋን ያላት ሀገር ቢትሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ የደን ሽፋን ምጣኔ…

Read More

በመኧን ማህበረሰብና በኮንታ ኮይሻ ነዋሪዎች መካካል የተደረገው እርቀ ሰላም የነበረውን ጥላቻ በማስወገድ የእርስ በእርስ መስተጋብሮችን ይበልጥ ለማጠናከር ፋይዳው የላቀ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል ፡፡

ነዋሪዎቹ እርቀ ሰላሙ ዘላቂ እንዲሆንም የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡም ተናግረዋል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመኧን ማህበረሰብና በኮንታ ኮይሻ ነዋሪዎች መካካል ለዘመናት ዘልቆ የነበረው ችግር በእርቀ ሰላምና በይቅርታ ተፈትቷል ፡፡ በነበረው የይቅርታና እርቀ ሰላም ስነ ስርዓት ከሁለቱም ወገኖች በኩል የሀገር ሽማግሌዎች፣ሀይማኖት አባቶች፣የጎሳ መሪዎችና ባላባቶች እንዲሁም የክልልና የዞን ፣የወረዳ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ስነ ስርዓቱ ተከናውኗል…

Read More

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በታሪካዊ መነሻው በድምቀት ተከበረ

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በታሪካዊ መነሻው በድምቀት ተከበረ የቤንች ብሔር የራሱ የዘመን አቆጣጠር ማሳያና አዲስ ዘመን የሆነው “ቢስት ባር” የዘመን መለወጫ በዓል፣ የብሔሩ መነሻና የታሪክ መፍለቂያ በሆነችው በሼይቤንች ወረዳ ዣዥ ቀበሌ በታላቅ ድምቀትና ስነ-ስርዓት ተከብሯል። በዓሉ የብሔሩን ቱባ ባህል፣ አንድነትና ለፈጣሪ ያለውን ምስጋና የሚያንጸባርቅ ነበር። በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር…

Read More

ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። “ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች ለሶስት ቀናት ሥልጠና ተሰጥቷል። በሥልጠናው የትርክት እመርታ ከታሪካዊ ስብራት ወደ ሀገራዊ ምልዐት፤ እመርታ ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወደ ብልጽግና እና የፖለቲካ እመርታ…

Read More