Trendings

የምገባ መርሃ-ግብሩ ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አስችሏቸዋል -የቤንች ሸኮ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ አገኘሁ ወርቁ

‎በሚዛን -አማን ከተማ በአማን አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች የምግባ ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል። ‎የትምህርት ቤት የምገባ መረሐ -ግብር መተግበር ለትምህርት ተሳትፎና ውጤታማነት የችግሮቹ ቁልፍ የመፍቻ መንገድ ሆኖ በመገኘቱ እንደ ሀገር እየተሰራበት ይገኛል። ‎በቤንች-ሸኮ ዞን ባሉ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም ከባለፈው አመት ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ አገኘሁ ወርቁ…

Read More

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ድሬዳዋ ገቡ ።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም ከፍተኛ የፌደራል ሚኒስትሮች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና…

Read More

በብልጽግና እሳቤዎች ቅኝት በክልሉ ባለፉት ወራት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገብ ተችሏል ፦አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ብልጽግና ፓርቲ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል ፍኖተ ብልጽግና በማዘጋጀት ከዚህም የተቀዳ የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ዕቅድ…

Read More

የአሰራር መመሪያዎችን ባልተከተለ መንገድ የሚፈጸሙ ተግባራት የኦዲት ግኝቶች ላይ የሚወሰደው የእርምት እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ዋና ኦዲት መስሪያ ቤት አስታወቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ዋና ኦዲት መ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት የኦዲት አፈጻጸሙን ለክልሉ ም/ቤት አቅርቧል ። የዋናው ኦዲት መስሪያቤት የአፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት ዋና ኦዲተር አቶ አስራት አበበ በበጀት ዓመቱ በፋይናንሻልና ህጋዊነት፣ 1ኛ ዙር ኢንቲሪም ኦዲት፣የክልሉ የተጠቃለለ ገቢና ወጪ ኦዲት፣የክዋኔና አካባቢ ጥበቃ ኦዲት ጭብጦች፣በልዩ ኦዲት፣በገቢና የንብረት ኦዲቶች ላይ ትኩረት በማድረግ መሰራቱን አብራርተዋል ። በክዋኔ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ብሔራዊ የፖሊሲ ትግበራን፣ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ ቀጠናዊ እና ዓለማቀፋዊ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲን በሚያሳልጥ መልኩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገር ውስጥ ካከናወኗቸው ተግባራ መካከል፤ የ2017 የዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ሰፊ ምላሽና ማብራሪያ የሰጡበት ይጠቀሳል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ17ኛው BRICS የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመሳተፍ፣ ከዓለም መሪዎች ጋር ባደረጉት የላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የኢትዮጵያ ስም ከፍ እንዲል አድርገዋል። ሌላው የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ የታየበት ሁነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሁለተኛው የምግብ ስርዓት ጉባኤ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በጋራ ያዘጋጀችው ትልቅ አለማቀፍ ጉባኤ ነበር። እነዚህ የከፍተኛ ደረጃ ተሳትፎዎች(High-level engagements) ሀገራዊ ልማትን…

Read More

ዓተ ምግብ ሽግግር ፍኖተ ካርታዉ በሥርዓተ ምግብ ምክንያት የሚፈጠሩ የመቀንጨር እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚፈታ መሆኑ ተመላከተ

ይህ በክልሉ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚተገበረው ሥርዓተ ምግብ ሽግግር ፍኖተ ካርታ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሐግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳር ልዩ አማካሪ አቶ ሰብስቤ ሸዋኖ እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በክልሉ የምግብ ሉዓላዊነትን እንዲረጋገጥ የግብርና ምርታማነት መጨመር የሚያስችሉ ግብዓቶችን በተሟላ መልኩ መጠቀም እንደሚገባም ያስረዱት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ አቶ ሰብስቤ ሸዋኖ በዚህም የአመጋገብ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክርቤቱ አባላት ባቀረቡት የ6 ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት በማህበራዊ ልማት ዘርፍ ከተከናወኑ ተግባራት መካከል የሚከተሉትን ነጥቦች አንስተዋል ፡፡ከእነዚህም መካከል

የትምህርት ለትውልድ ኢንሼትቭ ስራዎችን ውጤታማ ለማደረግ በጥሬ ገንዘብ፣ በአይነት እና በጉልበት 142,146,033 ብር ተሰብስቧል፡፡ የቱልጊት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉና በክልሉ መንግስት ድጋፍ እየተገነባ ሲሆን ግንባታዉ ከ 90% በላይ ማድረስ ተችሏል፡፡ የትምህርት ተሳትፎ ከቅድመ አንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል 734,496 ተማሪዎች በመማር ላይ መሆናቸው፡፡ የአንደኛ ደረጃ መማሪያ መጽሐፍ በህብረተሰብ ተሳትፎ ብር 161,205,719 እና…

Read More

ከ94 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለው የመናኸሪያ ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተጠቆመ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለው የመናኸሪያ ግንባታ ነሐሴ 21 ቀን 20/14 በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መሠረተ ድንጋይ ተቀምጦለት ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል፡፡ ይህ ከክልሉ መንግስት በተመደበ በ94 ነጥብ 1ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ በጆስ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ በተወሰነ የግል ድርጅት እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መናኸሪያ ሲሆን ከ11 ሺህ…

Read More

እንሰት፡ የአየር ንብረት ለውጥ የማይበግረዉ ሰብል

በዳውሮ ለም መሬት ላይ እንደ ሰንደቅ ዓላማ የሚውለበለበው የእንሰት ጫካ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ የጀርባ አጥንት ብቻ ሳይሆን የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የህይወት ዋስትናም ነው። ከስሩ እስከ ቅጠሉ እያንዳንዱ አካሉ ለተለያየ አገልግሎት የሚውለው ይህ የክልሉ ገጸ በረከት፣ ለአንድ የዳውሮ አባወራ የብርታቱ መገለጫና የሀብቱ ማሳያ ነው። ከባህላዊው ቆጮና ቡላ ጀምሮ እስከ ዘመናዊ ሆቴሎች ድረስ ተፈላጊነቱ ከፍ ያለ ነው።…

Read More