የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው?
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ” በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክርቤት ጉባዔ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትር ድዔታ ኮራ ጡሽኔ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ የመምህራን ልማት፣ ግብዓት ማሟላት፣ የመማር ማስተማሩን ሂደት…
