ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለምክርቤት ካቀረቧቸው ሪፖርቶች
በበጀት ዓመቱ ብር 5,961,347,451.6 (95.5%) ገቢ ተሰብስቧል፡፡ በሁሉም መዋቅሮች በተደረገው ልዩ ድጋፍና ክትትል በበጀት ዓመቱ ለ64 ሺ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡ 16 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 141 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ በክልላችን በምዕራብ ኦሞ ዞን በመኤኒት ሻሻና ማጂ ወረዳ እና በካፋ ዞን ጎባ ወረዳ በድምሩ…
