ሴቶች ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እያበረከቱት ያለው ከፍተኛ አስተዋፅዖ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ::
ሴቶች ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እያበረከቱት ያለው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች የቦንጋ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት ሰብሳቢ ወ/ሮ ሰብለፀጋ አየለ ገለጹ። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የቦንጋ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመሠረታዊ ድርጅት የአባላት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ…
