Trendings

በክልሉ ለሚሰራው የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) ውጤታማነት የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ሚና ወሳኝ እንደሆነ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የ2017 ዓ/ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት የተግባር አፈፃፀም ግምገማ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት በክልል ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ወንድወሰን ሁሰን የመድረኩ ዓላማ በ2017 በጀት ዓመት ሁለተኛ ሩብ ዓመት የተግባር አፈፃፀም የታዩ ጠንካራ ጎኖችን…

Read More

በህገ ወጥ መንገድ በባጃጅ ሲዘዋወር የነበረ ቤንዚን መያዙን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አስታወቀ

የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ተስፋዬ አበበ ለክልሉ ፖሊስ ኮምሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮምንኬሽን እንደገለፁት በቦንጋ ከተማ ዩንቨርስቲ ቀጠና ቦንጋ ግብርና ምርምር አከባቢ የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ፖሊስ ባደረገው ድንገተኛ ፍተሸ በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 1-01986 ደም ባለሶስት እግር ባጃጅ ከጎጀብ ወደ ቦንጋ ከተማ ለማስገባት ሲሞክር በቁጥጥር ስር መዋሉን ተናግረዋል፡፡ በህገ-ወጥ መንገድ…

Read More

የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለጠንካራ ሀገር ግንባታ እያደረጉ ያለውን አስተዎጽኦ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቤንች ሸኮ ዞን እየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በገበታ ትውልድ መርሃ ግብር የተመረቀው የደንቢ ኢኮ ሎጅን፣ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ፣የደቡብ ምዕራብ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የስራ እንቅስቃሴውን ተዘዋውረው ተመልክዋል። የምክር ቤቱ አባላት በየአከባቢው እየተከናወኑ…

Read More

የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ ነው -ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ተገማች የንግድ ስርዓት በመፍጠር የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረች ወዲህ በወጪና ገቢ ንግድ ተጨባጭ…

Read More

በከተማው የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል በተሰጠው ትኩረት አዎንታዊ ለውጥ መመዝገቡ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን፣ ታርጫ ከተማ የሚስተዋለውን ስር የሰደደ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት በሰጡት ትኩረት አውንታዊ ለውጥ መመዝገቡን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ፥ የዞኑ ዋና ከተማና የክልሉ ብዝሀ ማዕከል በሆነችሁ የታርጫ ከተማ የሚስተዋለውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በዘላቂነት ለማሻሻል የክልሉ መንግሥት ሌሎች የባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ባደረገው ርብርብ አሁን ላይ…

Read More

300 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ::

300 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል ያለው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ፤ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የኩባንያውን አመራሮች በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የኩባንያው አመራሮች ስለ ኢንቨስትመንት ዕቅዳቸው ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረባቸው ተጠቅሷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ በኮርፖሬሽኑ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከሎችን፤ማበረታቻዎችን እንዲሁም የመሰረተ ልማትና የአገልግሎት አሰጣጥን…

Read More

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በ2ኛ ቀኑ ከሰዓት በኋላም ቀጥሏል ።

ምክርቤቱ የክልሉ ዋና ኦዲት መስሪያ ቤት የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 ዓ/ም ጠቋሚ ዕቅድ ላይ መክሯል። የክልሉ ዋናው ኦዲትመስሪያ ቤት ዋና ኦዲተር አቶ አስራት አበበ በ2017 ዓ/ም በተመረጡ የመንግስት መ/ቤቶችና ድርጅቶች ላይ የተከናወኑ የኦዲት ስራዎችን ሪፖርት ለምክርቤቱ አቅርበዋል። በቀረበው የኦዲት ሪፖርት በበጀት ዓመቱ በ35 ተቋማት የፋይናንሻልና ህጋዊነት ኦዲት እንዲሁም የ2016 ዓ/ም የክልሉ መንግስት…

Read More

የታክስ ስወራና ማጭበርበር ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ የክልሉን የገቢ አሰባሰብ አቅም ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ እና የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር በጋራ በመሆን በታክስ ህግ ተገዢነት ዙሪያ ከዞን ገቢዎች መምሪያ ፣ከ6ቱ የዞን ማዕከል ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊ የግብር ህግ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ…

Read More

የፓርቲው ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር የብልጽግና ቤተሰብና ህብረት ለፓርቲ ተቋም ግንባታ መሠረት የሚጥል ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

‎የፓርቲው ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር የብልጽግና ቤተሰብና ህብረት ውጤታማና መሠረት የሚጥል ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የቦንጋ ማዕከል የአስተዳድር ዘርፍ የብልጽግና ህብረት ሰብሳቢ አቶ ሳምሶን መለሰ ገለጹ። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቦንጋ ማዕከል የአስተዳደር ዘርፍ የብልፅግና ህብረት የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል ምልከታ ያካሄደውን ግብረ-መልስ ሪፖርት ግምገማ እያካሄደ ነው። ‎የቤተሰብ አደረጃጀትና አሰራር፣ አዳዲስ አባላት ምልመላ፣…

Read More

የግብርና ፍኖተ ካርታ በግብርናው ዘርፍ የሚታዩ ማነቆዎችን የሚፈታ ነው።

ግብርና የህብረተሰቡ ኑሮ መሠረትና የኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ አቅም ነው :: ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር እና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የግብርና ፍኖተ ካርታ ጥናት ሰነድ ርክክብ ተደርጓል ። በጥናት ሰነዱ ርክክብ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ግብርና…

Read More