የሚዲያ ባለሙያዎች በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮው ባዘጋጀው የሚዲያ ቱር እየተሳተፉ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና አመራሮች በሚዛን አማን ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በከተማው አማን ቀበሌ በተከናወነው የአረንጓዴ አሻራ የማኖር መርሀ-ግብር ከሚዲያ ቱር ተሳታፊዎች በተጨማሪ መቀመጫቸውን ሚዛን ከተማ ያደረጉ ክልላዊና ሀገር-አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ባለሙያችና አጠቃላይ ሠራተኞች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ተገኝተዋል። የከተማው ካንቲባ…
የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል/ማሽቃሬ ባሮ/በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ
የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል/ማሽቃሬ ባሮ/በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ በዓሉን በደመቀና በተሳካ ሁኔታ ለማክበር የብሔረሰቡ ተወላጆች፣ ወዳጆች፣የዞኑ ህዝብና ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ሲል የሸካ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ጥሪ አቅርቧል። የዞኑ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጀመረ ተሰማ በሰጡት መግለጫ የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል/ማሽቃሬ ባሮ/በደማቅ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት…
ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት የመምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
በምዕራብ ኦሞ ዞን “ትዉልድ በመምህር ይቀርጻል ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል “በሚል መሪ ሃሳብ ዞናዊ የትምህርት ማህበረሰብ ዉይይት እየተደረገ ይገኛል። በመድረኩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸዉ ኬኒ እንደተናገሩት ለሀገራችን ብልጽግና ስኬት የመምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል። የሁሉም ሙያዎች መሰረት ትምህርት መሆኑ የተናገሩት ዋና አስተዳዳሪው መምህራን ሙያቸውን በአግባቡ በመያዝ ብቁ ዜጋ የማፍራት ኃላፊነትን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። የዞኑ…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫዎችን 100 ለማድረስ እየተሰራ ነው
በዚህ ዓመት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫዎችን 100 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የምክር ቤት አባላት አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ ላነሱላቸው ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ፥ በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የነበረውን ቅሬታ ለመፍታት በርካታ ውጤታማ ስራዎች…
የዘንድሮ “ማሽቃሬ ባሮ” በድርርብ ስኬቶች እና ደስታዎች የታጀበ ነው:- አቶ እንዳሻው ከበደ
የ2018 ዓ.ም የካፈቾ ዘመን መለወጫ ማሽቃሮ በዓልን አስመልክቶ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻ ከበደ መግለጫ ሰጥተዋል። በዓሉ ለዓመታት መከበር ካቆመ በኃላ በ1986 ዓ.ም የባህል እና ቋንቋ ስምፖዚዬም መካሄዱን ተከትሎ በ1998 ዓ.ም በድጋሜ መከበር መጀመሩን ያወሱት ዋና አስተዳዳሪው ዘንድሮ በልዩ ድምቀት ድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። በዓሉ ህዝባዊ መሠረት ያለው በመሆኑ ላለፉት 20 ዓመታት ወቅቱ…
የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው
የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የሉሲ እና ሰላም ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ከተማ ክፍት ሆኗል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች በቼክ መገኘት ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል በዋጋ…
ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ምስጋናዬን አቀርባለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ
የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በትላንትናው ምሽት ለተበረከተላቸው ‘የኢትዮጵያ ታላቅ ክብር ኒሻን’ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ በዓለም ላይ ካሉት ጥንታዊ እና ሀብታም ስልጣኔዎች አንዱ በሆነ ሀገር መከበር፤ እጅግ በጣም ኩራት የሚንጸባረቅበት ነው ብለዋል። ይህ ክብር ባለፉት ዓመታት አጋርነታችንን ለቀረጹ እና ላጠናከሩት ስፍር ቁጥር የሌላቸው ህንዳውያን ነው…
ህዳር 29ን ስናከብር ብዝኃነትን ማዕከል በማድረግ የጋራ አንድነታችንን በማጠናከር መሆን ይገባል -አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌታቸው ኬኒ ።
“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓናል ዉይይት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ብሄረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ጌታቸው ኬኒ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ በሀገራችን ታሪክ የሁሉንም የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩልነት ቃል ኪዳን ሰነድ የፀደቀበት…
ኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ብሪክስን በይፋ በአባልነት ትቀላቀላለች
ኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ብሪክስን በይፋ በአባልነት ትቀላቀላለች በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ 15ኛው የብሪክስ አባል አገራት ጉባኤ መካሄዱ ይታወቃል። በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደው 15ኛው የብሪክስ አባል አገራት ጉባኤ ኢትዮጵያ የአምስት አገራት ጥምረት የሆነውን ማህበር ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ የሚታወስ ነው። ጥምረቱ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ሳዑዲ…
