በክልሉ የማይነጥፍና ፍትሃዊ የንብረት ግብር ለመሰብሰብ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ግመታና አሰራር ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል፦ ወ/ሮ ሄለን ደበበ
የኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ላይ የስልጠና መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የስልጠና መድረኩን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ወ/ሮ ሄለን ደበበ በሪል ፕሮፐርቲ ግመታና ግብይት ወጥነት ያለው ስርዓት ለመዘርጋት እና የከተሞችን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግ ገቢ አሰባሰብ ላይ የሚፈለገውን መሠረታዊ…
