“የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!!” በሚል መሪ ቃል ለታርጫ ማዕከል የመንግሥት ሰራተኞች ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል።
“የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!!” በሚል መሪ ቃል ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለታርጫ ማዕከል የመንግሥት ሰራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠና መድረክ ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን ሚና በአግባቡ ሊወጣ እንደሚገባ ተብራርቷል። ኢትዮጵያ ሉአላዊነቱንና ጂኦ_ስትራቴጂያዊ ተጠቃሚነቷን በማስጠበቅ፣ ለዜጎች ክብርና ለጋራ ተጠቃሚነት ቅድሚያ ሰጥታ ትሰራለች። የብሔራዊ ጥቅማችንን እንዳናስከብር ከውጪና ከውስጥ ማነቆ የሚሆኑ ጉዳዮችን በተገቢው…
