Trendings

Getenesh Gebeyehu

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ

በ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለቱ ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ በማብሰር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው በ2017…

Read More

ሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ጀመረ

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ መሆኑ ተደንግጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የ6ኛው ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የተጠናቀቀ ሲሆን÷ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው…

Read More

የሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት ተጀመረ

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት ተጀምሯል። የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ተጋባዥ እንግዶች በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።

Read More

የነዳጅ አቅርቦት፣ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ በቴክኖሎጂ መታገዙ ተጠናክሮ ይቀጥላል

የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የነዳጅ አቅርቦት፣ ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ ፈጣን፣አስተማማኝና ጥራት ያለው እንዲሆን በቴክኖሎጂ የታገዙ አሠራሮችን ማጠናከሩን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከ2014 እንዲሁም በክልሎች ከ2015 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ ዘዴ እየተከናወነ መሆኑን የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ በቀለች ኩማ ገልጸዋል። ይህ አሠራር የዲጂታል ፖሊሲን ከመተግበር ባለፈ፤ በነዳጅ ግብይት ወቅት የሚፈጸሙ ሕገወጥ ግብይቶችን ለማስቀረት ማለሙን…

Read More

የምገባ መርሃ-ግብሩ ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አስችሏቸዋል -የቤንች ሸኮ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ አገኘሁ ወርቁ

‎በሚዛን -አማን ከተማ በአማን አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች የምግባ ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል። ‎የትምህርት ቤት የምገባ መረሐ -ግብር መተግበር ለትምህርት ተሳትፎና ውጤታማነት የችግሮቹ ቁልፍ የመፍቻ መንገድ ሆኖ በመገኘቱ እንደ ሀገር እየተሰራበት ይገኛል። ‎በቤንች-ሸኮ ዞን ባሉ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም ከባለፈው አመት ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ አገኘሁ ወርቁ…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን ፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ፣ ዞናዊ የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ውይይት እያካሄደ ነው።

የፀጥታ ምክር ቤት ውይይቱን የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እና የቤንች ሸኮ ዞን ሰላምና ፀጥታ ሚሊሻ መምሪያ ሀላፊ አቶ ዘማች በዛብህ እየመሩ ይገኛል። በዞኑ በሰላምና በፀጥታ በሁሉም ዘርፍ በ2017 በጀት አመት የላቀ ስራ መሰራቱን የገለፁት የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ዞኑ በተጠናቀቀው በጀት አመት ፍፁም ሰላም መሆኑን ጠቅሰው የዞኑን…

Read More

ጥያቄዎች ሕጎችንና አሰራሮችን በመከተል ወንድማማችነትና አንድነትን በሚያጠናክር አግባብ ሕገ መንግሥታዊ ምላሽ እንዲያገኙ በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ

የሚቀርቡ ጥያቄዎች ሕጎችንና አሰራሮችን በመከተል ወንድማማችነትና አንድነትን በሚያጠናክር አግባብ ሕገ መንግሥታዊ ምላሽ እየሰጡ መሄድ ተጠናክሮ አንደሚቀጥል የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰን የሰላም ግንባታ ቋሚ ጸሐፊ የተከበሩ አቶ ፍቅሬ አማን በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው ቋሚ ኮሚቴው በበጀት ዓመቱ በርካታ አንኳር ጉዳዮችን ማከናወኑን…

Read More

በክልሎች መካከል ፍትሐዊ የድጎማና የጋራ ገቢዎች ክፍፍልን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረት እንደሆነ ተገለጸ።

ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግርና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረቶች መሆናቸውን በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የተከበሩ አቶ አሻድሊ ይህን ያሉት በ6ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በሚቀርቡ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳቦች ላይ…

Read More

“ጉልፋ”-የናይዎች ጥበብ

ናይዎች በክልላችን ከሚገኙ የውብ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ከሆኑ ህዝቦች መካከል ይጠቀሳሉ። ባህላቸው ውበታቸው፣ ህይወታቸውም ነው።ናይዎች በፍቅር ሲጠጓቸው ያላቸውን ሁሉ ይሰጣሉ።የማስመሰል ዝምድናን አያውቁም። ናይዎች ደስታቸውን በተለያየ መንገድ ይገልፃሉ። በደስታ ጊዜ ስሜታቸውን የሚገልፁበት መሳሪያ የትንፋሽ መሳሪያ “ጉልፋ” ይባላል። “ጉልፋ” ከቀርከሀ የሚሰራ ነው። በአንደ ጊዜ የትንፋሽ ድምፅ የሚያወጣ “ጉልፋ” በቁጥር አምስት ሲሆን አንዱ ቢጎል መሳሪያዉ መልእክት ያለዉን ድምጽ…

Read More