Trendings

Getenesh Gebeyehu

በክልሉ ባለፉት ዓመታት ከህዝቡ ሲነሱ የነበሩ የጸጥታና ሠላም ጥያቄዎችን ለመመለስ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግቧል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በምዕራብ ኦሞ ዞን ”ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ተግባራዊ ሚና ፤ ከግጭትና ሞት አዙሪት ወደ ሁለንተናዊ ልማት በሚል መሪ ቃል የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ እስካሁን የተሰሩ ሥራዎች ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልግበት ጉዳዮች ላይበጋራ በመመካከር ቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ ላይ ዓላማ ያደረገ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ነጋሽ ዋጌሾ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ ክልሉ…

Read More

ተስማሚ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ በዕውቀት ላይ የተመሰረቱ የምርምር ስራዎችን እየሰራ መሆኑን የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ

ተስማሚ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ በዕውቀት ላይ የተመሰረቱ የምርምር ስራዎችን እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የግብርና የምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል አስታውቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል በ1965 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ አካባቢ ያለውን የቅመማ ቅመም ምርት እንዲያስተባብር እንደ ሀገር የተቋቋመ የምርምር ተቋም መሆኑን የምርምር ማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ደረጀ ቱሉ ገልፀዋል፡፡ ምርምር ማዕከሉ በተለያዩ…

Read More

በካፋ ዞን በጊምቦ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ ሥራ ውጤታማ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

በ2017 ዓ/ም በወረዳዉ በ8 ቀበሌዎች፣በተቋማትና በአርሶ አደር ማሳ 151 ሄክታር የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት የመሰብሰብ ስራ በይፋ ተጀመረ:: ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር በወረዳው የበጋ መስኖ ስንዴ በተከታታይ ዓመት በማልማት ውጤታማ መሆን ተችሏል ሲሉ በእለቱ በሃማኒ ቀበሌ የተገኙት የጊምቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ትብብሩ አሰፋ ገልጸዋል:: ምርትና ምርታማነት በመጨመር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የምታደርገውን…

Read More

ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር ገለጸ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የተሳታፊዎች ልየታ በመጠናቀቁ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ባለፉት ሶስት ዓመታት አካታችና አሳታፊ የሆነውን ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል። በሦስት ዋና ዋና ምዕራፎች የተሳታፊዎች ልየታ፣ የአጀንዳ ማሰባሰብ፣ በሂደቱ ዙሪያ ግንዛቤ የመፍጠር እና የሀገር ውስጥ እና ዓለም ዓቀፍ ተቋማትን በሂደቱ አጋር…

Read More

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት የሚያስጠብቁ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው- ሚኒስቴሩ

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን የሚያስጠበቁ አሰራሮች ትግበራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ተቋማት የጥራትና አሰራር አክሪዲቴሽን ስታንዳርድ ፍኖተ ካርታ በግብዓት ለማዳበርና ወደ ትግበራ ለማስገባት ያለመ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ እንደገለፁት የጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ በመለካት ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት አስራሮች እየተዘረጉ ነው። ከዚህ ውስጥ አንዱ…

Read More

በክልሉ በተለያዩ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች የፋይናንስ ድጋፍ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ተገመገመ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በልማት አጋሮችና በሲቪክ ማህበራት የበጀት ድጋፍ የተከናወኑ ስራዎች የሀብት አመዳደብና ዝርዝር ተግባራት አፈጻጸም ራሱን አስችሎ በመገምገም ቀጣይ የጋራ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ መድረኩ መፈጠሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገልጸዋል። በመሆኑም ፕሮጀክቶችን በየጊዜው በጋራ ማቀድና አፈጻጸሙን መገምገም የፍትሐዊነት ችግርን ለመፍታት ፣ ሀብቱ ለታለመለት ዓላማ ለማዋልና በአንዱ ያልተሸፈኑ አካባቢዎችን በሌላው…

Read More

ለዐይን ሕክምና ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል

መንግስት የዐይን ሕክምና አገልግሎት ለሚሰጡ ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታው በኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስፈጻሚ ካትሊን ኦቨርቤይ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ዶክተር ደረጀ ኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ የዐይን ህክምና ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር ከሚሰሩ ድርጅቶች አንዱ መሆኑን ገልጸው የተቋሙ የሃኪሞች ስልጠና ለዘርፉ ከፍተኛ…

Read More

በየጊዜው የሚስተዋለውን የመብራት አገልግሎት መቆራረጥ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር እያጋለጣቸው እንዳለ በዳዉሮ ዞን የታርጫ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የታርጫ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ችግሩን ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራዉ ነዉ ብሏል። በዞኑ ታርጫ ከተማ በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው የሚሠሩ ሲሳይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ ማህበር ዋና ሰብሳቢ አቶ ሲሳይ እሸቱ እንደገለጹት የመብራት አገግሎት መቆራረጥ በኢኮኖሚ ላይም ተጽዕኖ ከማሳደር ባለፈ የመልካም አስተዳደር አገልግሎት ጥያቄ እየሆነ ይገኛል ብለዋል። ማህበሩ ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠረና…

Read More

በፋይናንስ አሰራር ላይ የሚታዩ ችግሮችን በመፍታት ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች፣ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ ኦዲተሮች በኦዲት መሠረታዊ ፅንስ ሀሳብ ፣ኢንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት አፈጻጸም እንዲሁም የሂሳብ አያያዝና አስተዳደር ላይ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ። የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ የሺሀረግ ደበበ በስልጠናዉ መክፈቻ ላይ እንዳሉት፣ የኦዲት ስራ በቂ ዕውቀት ፣ክህሎት እና ልምድ መያዝን…

Read More

fdevf

በዚህም በዳዉሮ ዞን ከጪ ወረዳ በከጪ ቱታ ቀበሌ ገበሬዎች ማሠልጠኛ እና በወጣቶች የለማዉ የካሮት ምርት ለተጠቃሚዎች በቅናሽ ዋጋ መቅረቡ ተገልጿል። ይህ ተግባርም የአካባቢዉ ህብረተሰብ ፍላጎትን ለማርካት እና በተለያዩ አማራጮች የኑሮ ዉድነትን ለማረጋጋት በተቋማት እና በአደረጃጀት ደረጃ ማምረት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ስለመሆኑ ማሳያ ነዉ ተብሏል። በወረዳዉ በተቋማት የተመረቱ ጓሮ አትክልቶች ለተጠቃሚዎች በተመጣጠነ ዋጋ በተለያዩ ጊዜ ስቀርቡ…

Read More