የፓርቲው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ሁሉ አቀፍ ተፈጻሚነታቸው እንዲረጋገጥ የህዝቡ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
ከሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተካሄደው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ በሁለተኛው የፓርቲው ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በሰፊው መክሯል። የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በስልጣን ዘመናቸው ሁለት ጊዜ ወደ ዞናችን በመምጣትና ሁለት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ በማስገባታቸው እናመሰግናለን ብለዋል። የቤንች ሸኮ ዞን የወርቅ ክምችት ያለበት ፣ ለኤክስፖርት የሚሆኑ ቡና ፣ ቅመማ ቅመምና ሰብሎች የሚመረቱባት…
