Trendings

Getenesh Gebeyehu

በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ገለፀ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመደበኛ እና ካፒታል በጀት ዕቅድ ላይ ከክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት ጋር የበጀት ሰሚ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት አጠቃላይ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰው ሃይል፣ ለመደበኛ ስራ ማስኬጃ እና ለካፒታል የሚሆን የበጀት ዕቅድ አቅርበው ውይይት ተደርጓል፡፡ በየበጀት ዓመቱ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትሩ “ጽዱ አካባቢ ለሀገር ግንባታ” ኢኒሼቲቭ ምንድን ነው::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ እየሠሯቸው ካሉት ሥራዎች መካከል ጽዱ ቢሮን፣ ጽዱ ከተማን እና ጽዱ ሀገርን መፍጠር አንዱ ነው፡፡ “ከቢሮ፣ ግቢ፣ ሠፈር እስከ ሀገር” ብለው ከጽ/ቤታቸው የጀመሩት ይህን እንቅስቃሴ ከአዲስ አበባ አልፎ ወደ ተለያዩ የክልል ከተሞች እያደገ ሀገር አቀፍ ሆኗል፡፡ ሰው አካባቢው ጽዱ ከሆነ መልካም ነገርን የማሰብን ኃይል ያገኛል የሚሉት…

Read More

በክልሉ ክላስተር ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ ደረጃ ያላቸዉ ህንጻዎች ልገነቡ ነው::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት በክልሉ ክላስተር ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቁ ባለ ዘጠኝ ወለል ህንጻዎችን ለማስገንባት በተዘጋጀው ዲዛይን ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መከረ። የክልሉ መንግሥት በክላስተር ከተሞቹ ለሚስገነቧቸው ህንጻዎች የዲዛይን ስራውን በኢትዮጵያ ግንባታና ዲዛይን ስራዎች ኮርፖሬሽን ማሰራት ተገልጿል። የግንባታ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራው አዲስ በተቋቋመው የመንግስት የልማት ድርጅት በሆነው የደቡብ ምዕራብ ዲዛይን ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን እና…

Read More

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 62 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ::

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 62 በመቶ መጠናቀቁን ግንባታውን የሚያከናውነው ሥራ ተቋራጭ አስታወቀ። የአውሮፕላን ማረፊያውን በተያዘለት ግንባታ ለማጠናቀቅ የአካባቢው የአየር ጸባይ ፈተና መሆኑን ተቋራጩ ገልጿል። የሳምሶን ቸርነት ስራ ተቋራጭ ስራ አስኪያጅ እንጂነር ኢዮብ ሞላ በሥፍራው ለሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢዎች እንደገለጹት፣ የአውሮፕላን ማርፊያው በ930 ሚሊዮን ብር በጀት እየተገነባ ነው። የአውሮፕላን ማረፊያው ከፍተኛ የህዝብ የልማት ጥያቄ…

Read More

በክልሉ ከ68 ሚሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተከናወነ ሙስናን የመከላከል ጥረት ከ68 ሚሊየን ብር በላይ የመንግሥትና የህዝብ ሃብት ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ሥነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽ ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ÷ የመንግሥት ተቋማትና ህዝባዊ የልማት ድርጅቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሥራቸውን እንዲያከናወኑ ክትትል ሲያደርግ መቆየቱን ገልጸዋል። ኮሚሽኑ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባደረገው ጥረት በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ስራ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ልዑካን ቡድናቸው በአለም አቀፉ የልማት ማኅበር(አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ገብተዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ልዑካን ቡድናቸው በአለም አቀፉ የልማት ማኅበር(አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል። ጉባኤው ማኅበሩ ደጋፊዎች እና ተባባሪ አካላት በአፍሪካ የልማት የገንዘብ ድጋፍ ቀዳሚ የትኩረት መስኮችን ለማመላከት እና አፅንዖት ለመስጠት ያለመ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍ አቅራቢዎች በ21ኛው የማኅበሩ ዘመን ድጋፋቸውን ለመጨመር በፅኑ እንዲያጤኑ የማሳሰብ አላማ ያነገበም ነው። የጠቅላይ…

Read More

በኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ረቂቅ ሠነድ ላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው::

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በብሔራዊ የኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ረቂቅ ሠነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የንግድና ቀጣናዊ ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመድረኩ እንዳሉት፤ ረቂቅ ስትራቴጂክ ሠነዱ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የገበያ…

Read More

ከለውጡ ወዲህ የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመፈታት ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል::

ከለውጡ ወዲህ የህዝቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በቅርበት ለመፈታት ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ሲሉ የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደሪ አቶ ሀብታሙ ካፍቲን ገለጸ። የሚዛን አማን አየር ማረፊያ ግንባታ ሲጠናቀቅ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍቲን ለኢፕድ እንደገለጹት፣ ዞኑ በግብርናው፣ በማእድን፣ በቡናና በቅመማቅመም ሀብት የታወቀ በመሆኑ ክልሉ የኢኮኖሚ የስበት ማእከል ነው። ይህን በዘላቂነት…

Read More

የኢትዮጵያ ፈተናዎችን ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትንና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)::

የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትንና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ። በብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚመራው ስራ ምክክር እና እርቅ የሰላም ፍላጎታችን እና ተምኔታችን ማጠንጠኛ ናቸው ሲሉም ገልጸዋል። ትምህርትን ተደራሽ በማድረግ ብሎም ወጣቶችን በማብቃት ኢትዮጵያ ሁለት ሚሊዮን አዳዲስ ስራዎችን ለመፍጠር እንዳለመችም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የ9 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው እለት ተጀምሯል::

በመርሀ ግብሩ ላይ የፓርቲያችን ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ፅ/ቤቱ የዘርፍ ሀላፊዎች እንዲሁም የክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊዎች ተገኝተዋል። በፕሮግራሙ ጅማሮ ላይ በቅርቡ በድንገተኛ ህልፈት ላጣናቸው ለፓርቲያችን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ ለነበሩት ለአቶ ተዘራ ወ/ማሪያም የህሊና ፀሎት ተደርጓል።…

Read More