የመንግስትተቋማትአገልግሎትአሰጣጥቅልጥፍናንውጤታማለማድረግ እየተሰራ ነዉ፡፡
የክልሉ ፐብልክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ብቃት ያለው የተቋማት የማስፈጸም አቅም ግንባታ ስራዎችና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች፣የሰው ሀብት ስራ አመራር ስርዓት፣የመንግስት አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት የማስፈንና የፀረ-ክራይ ሰብሳቢነት ትግል የማጠናከር እና አገራዊ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ተግባራትን ከማዘመን አኳያ ልዩ ትኩረት ሰጥተዉ ኃላፈነቱን እየተወጣ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና ውጤታማ…
