የክልሉ ስፖርት ልዑካን ቡድን በአገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር ላይ አበረታች ውጤቶችን እያስመዘገቡ እንደሚገኝ ተገለፀ
በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው አገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር ላይ እየተሳተፈ ያለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስፖርት ልዑካን ቡድኑ በተለያዩ ስፖርት አይነቶች አበረታች ውጤቶችን እያስመዘገቡ እንደሚገኝ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ገልጿል፡፡ የቢሮው የስፖርት ተሳትፎና ውድድር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በየነ ቴቃ የዘንድሮ ውድድሩ ለየት ያለ ገጽታ መኖሩን ገልፀዋል። አቶ በየነ…
