የመደመር መንግስት ለከተሞች በሰጠዉ ልዩ ትኩረት የከተሞች የልማት እንቅስቃሴ እየተነቃቃ ይገኛል፦ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ማስጀመሪያ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል እንደገለጹት፤ የመደመር መንግስት ለከተሞች በሰጠው ልዩ ትኩረት የከተሞች ልማት እንቅስቃሴ እየተነቃቃ ይገኛል። በ2018 በጀት ዓመት…
