Trendings

Getenesh Gebeyehu

የመደመር መንግሥት

የመደመር መንግስት የነገን የተሻለ ለማድረግ የትናንት፣ የዛሬን የነገ ተደራራቢ ኃላፊነቶቻችንን በአስቸኳይ እንድንወጣ ያደርጋል። እንዲሁም ተለዋዋጭ በሆነዉ የዓለም ሁኔታ ውስጥ፣ ጥንካሬያችንን ለማረጋገጥና ከግባችን ለመድረስ እንድንፈጥን ያስችላል። የመደመር መንግስት ፍጥነትና መስረት ያደረገ ዕሳቤ ነዉ። የዚህ መጽሐፍም ዋነኛ ጭብጥ ይህንን የፍጥነትና የፈጠራ ፍኖት ማብራራት ነዉ። ሀገራችን ካለችበት የግርጌ ደረጃ ተሰፈንጥራ ወደ ራስጌ መዉጣት የምትችልበትን ሐሳብ የሚያቀብል ነዉ። በዋናነት…

Read More

አየር ኃይል የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ክፍሎች እውቅና ሰጥቷል፡፡ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ በዚህ ወቅት÷ተቋሙ የሚሰጠውን ተልዕኮ እና ግዳጅ ለመፈፀም በከፍተኛ የዝግጁነት አቅም ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል ። አየር ኃይል በአጭር ጊዜ…

Read More

ከህዝብና ከመንግሥት የተሰጠውን ተልዕኮ መወጣት የሚያስችል የፖሊስ ቁመናን በመገንባት የህግ በላይነትን ማረጋገጥና ዘላቂ ሠላምን ማስፈን ይገባል ፦ አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ባለፉት ዓመታት በዘርፉ በየደረጃው ካሉት የባለድርሻ አካላት ጋር በተሰራው ስራ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል ። በዚሁም በየአካባቢው ፖሊስ የተሟላ ቁመና በመያዝ የወንጀል…

Read More

“ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ሉዓላዊት ሀገር መሆን ችላለች” – ፕ/ር ፍሬው መክብብ

ኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችላትን ሥራ እያከናወነች ስለመሆኗ ይነሣል። ይህም የገጠሩን የኢኮኖሚ አቅም በፍጥነት እና በፈጠራ በማንቀሳቀስ አርሶ አደሩን ማዕከል ያደረገ ልማትን ለማረጋገጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር መንግሥት መጽሐፍ ላይ ጠቅሰውታል። በዚሁ እሳቤ መሠረት ባለፉት ዓመታት በስንዴ ልማት ዘርፍ ላይ የተሰጠው ትኩረት ውጤታማ ሆኗል። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ዓመታዊ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን በአጠቃላይ 134 አመራሮችን ከኃላፊነት የማንሳት ፣ የማሸጋሸግና በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ተሰርቷል ፦ አቶ ደግፌ ኩድን

በቤንች ሸኮ ዞን በተካሄደ የአመራር ምዘናና ግምገማ፣ 134 አመራሮችን ከኃላፊነት የማንሳት፣ የማሸጋሸግና በአዲስ የመመደብ ሥራ መከናወኑን የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደግፌ ኩድን አስታወቁ። እንደ ኃላፊው ገለጻ፣ ምዘናው የ2017 ዓ.ም. አፈጻጸምን መሠረት በማድረግ የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን የሚመልስ ብቁና ጠንካራ አመራር ለመፍጠር ያለመ ነው። በዚህም መሰረት፡- 42 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል፤ 56 አመራሮች እንዲሸጋሸጉ…

Read More

የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን በቅርቡ ስርጭት እንደሚጀምር ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊና የጣቢያው የበላይ ጠባቂ አቶ ፍቅሬ አማን የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን ጣቢያን አደረጃጀት ጎብኝተዋል። ኃላፊው የጣቢያው ዝግጅት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ገልጸው፣ ፈጥኖ ወደ ስርጭት የሚገባበት ሁኔታ እንዲመቻች አቅጣጫ አስቀምጠዋል። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪና የጣቢያው ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሀብታሙ ካፍቲን በበኩላቸው፣ ለጣቢያው የአደረጃጀት ሥራ አስፈላጊው ድጋፍ መደረጉን ገልጸው፣ ቀሪ…

Read More

የክልሉ መንግሥት ለአርቲስቶች የእውቅናና ሽልማት መርሃግብር አደረገ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትለው “የእንኳን ደስ ያላችሁ” ሙዚቃ በማዘጋጀት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክልሉ አርቲስቶች እውቅናና ሽልማት አበርክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፥ አርቲስቶች በኪነ ጥበብ ስራ ለሀገር ልማትና ለክልላዊ አንድነት በጎ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን ተናግረዋል። አርቲስቶቹ ቀድም ሲል “ዋሴ፣ዋሴ” በተሰኘው የሙዚቃ ስራ ላይ…

Read More

የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን ከመንግሥት መደበኛ ተግባራት ላይ ማስተሳሰር ይገባል፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶአደርና ቆላማ አከባቢዎች ጉዳይ ቢሮ፥ ምዕራፍ ሁለት የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ የእስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ የ2018 በጀት ዓመት ዝርዝር ዕቅድ በፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ደረጀ በቀለ ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በፕሮጀክቱ የሚከናወኑ ተግባራትን ከመንግሥት መደበኛ ተግባራት ላይ ማስተሳሰር እንደሚገባም ነው የእስትሪንግ ኮሚቴ ሰብሳቢ የክልሉ…

Read More

ብሔራዊ ሠንደቅ ዓላማ ቀን የኢትዮጵያ የአይበገሬነት ምልክት የሀገራችን የኩራት አርማ እንደሆነ የምዕራብ አሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ቦኒ ተናገሩ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል በዓሉ”ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው ፡፡ ለ18ኛ ግዜ የተከበረው ብሔራዊ ሠንደቅ ዓላማ ቀን ላይ ተገኝተው መልክት ያስተላለፉት የምዕራብ አሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ቦኒ እንደተናገሩት ሠንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያዊያን የአይበገሬነት ምልክት የሀገራችን የኩራት…

Read More

ሰንደቅ ዓላማችን ጠላቶቻችን ሊሰብሩት የማይችሉት የሕብረ ብሔራዊነታችን ምሽግ ነው፡- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

ሰንደቅ ዓላማችን የውጭ እና እና የውስጥ ጠላቶቻችን ሊሰብሩት የማይችሉት የሕብረ ብሔራዊነታችን እና የሉዓላዊነታችን ምሽግ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል፡፡ 18ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ፣ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል። አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በዚህ…

Read More