ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ሊያካሂድ ነው
የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መሰለ ከበደ ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በቴፒ ከተማ እንደሚያካሂድ ገልጸዋል። ምክር ቤቱ በዓመት ሁለት ጊዜ መደበኛ ጉባኤ እንደሚያካሂድ የገለጹት አቶ መሰለ በሕገ መንግሥቱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አስቸኳይ ጉባኤ ስያስፈልግ እንደሚያደርግ አስረድተዋል። አቶ መሰለ አክለውም በክልሉ የሚኖሩ ብሔረሰቦች አንድነትና…
