ከ740 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ የተገነባው የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቀጠና ግብርናን ለማዘመን ታስቦ በቦንጋ የተገነባው የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል እ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና የኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመኒቴ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀው ተከፍቷል። ኮርፖሬሽኑ በቦንጋ ከተማ በ743 ሚሊዮን ብር፣ በ2.5 ሄክታር መሬት ላይ ያስገነባው ማዕከሉ በውስጡ ባለ አራት ወለል የአስተዳደር…
