Trendings

ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ በቴህራን እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ጉባኤ እና በኢራን ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባኤው በዋናነት በኢራን እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢንዱስትሪ፣ የንግድና የኢቨስትመንት ትስስር ለማጠናከር አተኩሮ የሚካሄድ ሲሆን፥ በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሐሰን ሞዓሊን የተመራ የልዑካን ቡድን በመድረኩ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የኢራን ፕሬዝዳንት መሱድ ፔዝሽኪያን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፥ ሀገራቸው በጤና፣…

Read More

ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት በመትከል ተግባራትን በውጤታማነት መምራት ይገባል፦አቶ በላይ ተሰማ

በብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ /ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ጋር በመሆን ያለፉትን ዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገምገማ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅ /ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይ ተሰማ በውይይቱ ላይ እንደተናገሩት፥ ጠንካራ ፓርቲ የሚገነባው አባላት በጠንካራ አደረጃጀት ሲታቀፉ መሆኑን በመግለጽ፥ ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት በመትከል ተግባራት በውጤታማነት…

Read More

ባለፉት 9 ወራት 35 ሺህ 762 ቶን ቡና ወደ ማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል:- የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ቡና፣ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ከምርት ዝግጅት እስከ አቅርቦት ድረስ ላለው ሂደት ልዩ ትኩረት በመስጠት በመጠን እና በጥራት ወደ ላቀ ደረጃ ደርሶ የተፈለገውን ሀገር ውስጥ ፍጆታና የውጭ ምንዛሬ እንዲያስገኝ እየሠራ እንዳለ ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አስራት መኩሪያ እንደተናገሩት የአካባቢውን ምቹ ምህዳር በመጠቀም በቡና ማሳ ሽፋን፣ በቡና ምርት ዕድገት ላይ…

Read More

ጫነቾ ችግኝ ጣቢያ

በካፋ ዞን ጨና ወረዳ ሻቻ ቀበሌ የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞችን በማፍላት በየዓመቱ ለተቋማትና ለአርሶ አደሮች በማዳረስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ ያለው ጣቢያ ነዉ። ችግኝ ጣቢያው የኢኮኖሚ አቅምን ከመገንባት በተጨማሪ በሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ድርሻ እየተወጣ ይገኛል። ይህን መነሻ በማድረግ በአሁን ወቅት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ድጋፍ በ4 ነጥብ 9 ሚሊየን በሚጠጋ በጀት ድጋፍ ችግኝ ጣቢያው የዘመናዊ…

Read More

የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) አስቸኳይ ጉባኤ ዛሬ ይካሄዳል

የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) የሰላም አስከባሪ ኃይል አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሀገራት አስቸኳይ ጉባኤ ዛሬ በዩጋንዳ ይካሄዳል። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ ኢንቴቤ ገብተዋል። በአፍሪካ በተለይም የሶማሊያ ጎረቤት ሀገራት በሀገሪቷ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ትልቅ ዋጋ መክፈላቸውን ኢጋድ ገልጿል። የተከፈለው ዋጋ ሰላሟ የተጠበቀ ሶማሊያ እንድትኖር…

Read More

የአባላት የተደራጀና የተቀናጀ ተሳትፎ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለጸ

የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማማችነትን መሠረት ያደረገ ገዢ ትሪክት ለመገንባት እየሰራ ያለው ዘመን ተሻጋሪ ፓርቲ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የህዝብና…

Read More

በከተማዉ የተጀመሩ ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች ተጠናክረዉ መቀጠል አለባቸዉ:-የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች

የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሲራጅ ከተማ በሰጡት አስተያየት በከተማዉ የተጀማመሩ የመንገድ መሰረተ ልማት እና የከተማ ኮሪደር ልማት እንቅስቃሴዎች የከተማዉን ገጽታ የቀየሩ ናቸዉ ብለዋል፡፡ አቶ አዲሱ አለማሁ እና ታምራት ሳንት በበኩላቸዉ የከተማ አስተዳደሩ ህብረተሰቡ ለሚያነሳቸው የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቅሰዉ በከተማዉ እየተከናወነ ያለዉ የኮሪደር ልማት እና በከተማዉ የአገልግሎት ሰጪ ሆቴሎች መሻሻል…

Read More

dsfg

ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር እና የቻይና የኢንዱስትሪና የንግድ ፌዴሬሽን ሊቀመንበር ጋኦ ዩንሎንግ እና የልዑክ ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት፣ የኢኮኖሚ ልማት እና የንግድ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…

Read More

ባለፉት 9 ወራት 108.5 ኪሎግራም ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ቀርቧል፦የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ

ክልሉ ለማዕድን ዘርፍ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ከነዚህም ማዕድናት አንዱ ወርቅ መሆኑንና ሌላኛው የድንጋይ ከሰል ለሀገሪቱ ትልቅ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኙና ከውጭ የሚገባውን በሀገር ውስጥ ምርት በመሸፈን ትልቅ አቅም ያላቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡ የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ እንደተናገሩት ፤ በክልሉ የወርቅ፣ የድንጋይ ከሰልና ሌሎች ማዕድን ሃብቶች በስፋት መኖሩን አንስተው እነዚህን…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የዘጠኝ ወር ስራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው

የኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊዎች ጋር በመሆን ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ስራዎችን መገምገም ጀምሯል። በፓርቲው ዋና ፅ/ቤት እየተካሄደ በሚገኘው የአፈጻጸም ግምገማ መርሐ ግብር ላይ የኮሚሽኑ ጸሐፊና የጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሀብታሙ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል። የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረኩን የመሩት የኮሚሽኑ ጸሐፊና የጽ/ቤት ሃላፊ ክቡር አቶ…

Read More