Trendings

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ በምዕራብ ኦሞ ዞን እየተሠሩ ያሉ የፀጥታ ሥራዎችን ገመገሙ

ከዞኑ ከተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በተደረገው ውይይት መድረክ እስካሁን በዞኑ ከፌደራል ጀምሮ የነበረው የፀጥታ አካላትና አመራሩ ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት በተሠራው ሥራ የተሻለ ሠላም በአከባቢው እየመጣ መሆኑን ተሳታፊዎች አንስተው የተጀመረው ሥራ ተጠናክረው እንድቀጥልና ዘላቂነት ሠላም ማረጋገጥ እንድሠራ አሳስበዋል:: ከዚህም ባሻገር በአከባቢው ለፀጥታ ስጋት የሚሆኑ ጉዳዮችን ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት መፍታትና የመከላከያ ሠራዊት ድንበር አከባቢ ጥበቃ…

Read More

በፓርቲያችን መሪነት ጠንካራ የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል ፦አቶ ነጋ አበራ

በፓርቲያችን ብልጽግና መሪነት የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ውጤታማ ስራዎች መመዝገቡን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት…

Read More

ቆይታከእኛጋር!

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊና የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ተሾመ ጋር ስለመሬት ይዞታ ምዝገባ(ካዳስተር) ምንነትና አስፈላጊነት፣ በዘርፉ ከክልሉ ምስረታ ወዲህ የተከናወነው ተግባራት፣የመሬት ይዞታን በካደስተር የመመዝገብ ጠቀሜታው ፣ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫና መፍትሔዎች በሚመለከት ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

Read More

የክልሉ መንግሥት ለ1 ሺህ 216 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የመጪውን ፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ1216 ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል። በክልሉ ባሉ ማረሚያ ቤቶች በህግ ፍርድ አግኝተዉ ሲታረሙና ሲታነጹ ከቆዩ ታራሚዎች መካከል የይቅርታ ጥያቄ ካቀረቡት ወስጥ የይቅርታ አዋጅ፤ደንብና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ያሟሉ ታራሚዎችን ማመልከቻ የይቅርታ ቦርዱ ከመንግስት ፤ከህዝብ ና ከታራሚ ጥቅም አንፃር በማገንዘብ በጥልቀት መርምሮ ወንድ 1183 ሴት 33 ድምር…

Read More

የፓርቲው ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር የብልጽግና ቤተሰብና ህብረት ለፓርቲ ተቋም ግንባታ መሠረት የሚጥል ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

‎የፓርቲው ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር የብልጽግና ቤተሰብና ህብረት ውጤታማና መሠረት የሚጥል ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የቦንጋ ማዕከል የአስተዳድር ዘርፍ የብልጽግና ህብረት ሰብሳቢ አቶ ሳምሶን መለሰ ገለጹ። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቦንጋ ማዕከል የአስተዳደር ዘርፍ የብልፅግና ህብረት የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል ምልከታ ያካሄደውን ግብረ-መልስ ሪፖርት ግምገማ እያካሄደ ነው። ‎የቤተሰብ አደረጃጀትና አሰራር፣ አዳዲስ አባላት ምልመላ፣…

Read More

የክልሉ የኢኮኖሚ ክላስተር የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢኮኖሚ ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በተገኙበት እየተገመገመ ይገኛል። በዚህም የኢኮኖሚ ክላስተር ስር የሚገኙ ተቋማት የገቢዎች ቢሮ፣የፕላንና ልማት ቢሮ፣ የኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ፣የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ፣የደን፣አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ፣የግብርና ቢሮ፣የፋይናንስ ቢሮ፣ እንዲሁም የስራና ክህሎት…

Read More

የክልሉ ኦዲት አስመላሽ ግብረሃይል በየጊዜው በሚያካሂዳቸው ግምገማዎች እና በሚያስቀምጣቸው አቅጣጫዎች በኦዲት ግኝት ላይ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነዉ ፦ የተከበሩ ዋና -አፈጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ እና የክልሉ ምክር ቤት በጋራ አዘጋጅነት የኦዲት አስመላሽ ግብረሃይል እና ባለድርሻ አካላት ጋር የኦዲት በጀት አፈጻጸም በአመያ ከተማ እየገመገመ ነዉ። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የአፈጻጸም ግምገማውን በንግግር በከፈቱበት ወቅት ፣የክልሉ ኦዲት አስመላሽ ግብረሃይል አጠቃላይ 14 አባላትን ያቀፈና በክልሉ ምክር ቤት አስተባባሪነት የኦዲት ግኝት…

Read More

ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የጀመረችው ሪፎርም በዓለም አቀፍ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መመዘኛ የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሚኒስትሮች፣ የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት እየተገመገመ ነው። በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት የለውጡ መንግሥት የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ጨምሮ በርካታ የሪፎርም ሥራዎችን…

Read More

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በመሰረተ ልማት ትብብራቸው ዙሪያ ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የመሰረተ-ልማትና ኢክዩፕመንት ሚኒስትር ሀሰን ሀሙድ ኢብራሒም ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ሁለቱን አገራት በመሠረተ-ልማት ለማስተሳሰር የተጀመረው የዲኪል-ጋላፊ መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት እና በቀጣይ ምዕራፍ የሚሰሩ ስራዎች ላይ መክረዋል። በተጨማሪም በቅርቡ በአራቱ የቀጣናው ሀገራት ስምምነት ይፋ የሆነው የኮሪደር ማኔጅመንት ባለስልጣን በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) እና የአፍሪካ…

Read More

የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽንን ተግባራዊ በማድረግ የገጠርና ከተማ ዕድገት ማመጣጠን እንደሚገባ ተጠቆመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በልዩ ልዩ የኢንዱስትሪ ስትራቴጅዎችና ፖሊሲዎች ፤በገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን እና ዲጂታላይዜሽን ላይ ለካፋ ዞን የዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽንን ተግባራዊ በማድረግ የገጠርና ከተማ ዕድገት ማመጣጠን እንደሚገባ የገለጹት የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛው ጋጊያብ ስልጠናው የዘርፉ ባለሙያዎችና አመራሮች የመንግሥት ዓላማና ተልዕኮ ለመፈጸም ግንዛቤ የሚያሳድግ እንደሆነ ተናግረዋል።…

Read More