ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የላቀ ውጤታማነት ተቋማት በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ
ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የላቀ ውጤታማነት ተቋማት የተቀናጀና የተናበበ አሠራርን መተግበር እንደሚጠበቅባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምስት ክላስተሮች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት አፈፃፀም እየተገመገመ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለውጥ ማምጣት የቻሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን በግምገማው ላይ የገለጹት አቶ መላኩ፤ የአምስቱ ክላስተር ኮሚቴዎች ለንቅናቄው ውጤታማነት ከፍተኛ ሚና መጫወታቸውን ተናግረዋል፡፡ የአምራች ዘርፉ ዕድገት…
