በምዕራብ ኦሞ ዞን በወርሃ መጋቢት ትሩፋቶች ዙሪያ የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የዉይይት መድረክ ተካሄደ
በመድረኩ የዞኑ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሃብት ልማት መምሪያ ሃላፊ አቶ አሸናፊ እንደተናገሩት በወረ መጋቢት ላይ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቃለ መሃላ የፈጸሙት ወር እና ሀገር መምራት የጀመረበት መሆኑ አውስተዋል። መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በይፋ የለውጡ መንግስት በርካታና ውስብስብ ፈተናዎች እየተጋፈጠ አኩሪና ዕምርታዊ ድሎች እያስመዘገበ ወደፊት በመራመድ እነሆ ሰባተኛ ዓመቱን የተቆጠረበት መሆኑ ተገልጿል። በሀገራችን የቆዩ…
