Trendings

በክልላችን በወኃ፣ በመስኖ ልማት እና በማዕድን ዘርፍ የተገኙ አመርቂ ውጤቶች የመጋቢት 24 ፍሬዎች ናቸዉ፦ ኢንጂነር በየነ በላቸው

የመጋቢታዊያን የለውጥ ትሩፋቶችን አስመልከቶ የክልሉ የውኃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በዉሃ፣በመስኖና በማዕድን ዘርፍ የተመዘገቡ ድሎችን የዕይታ ለውጥ እና ሽግግርን ጭምር ያመጡ መሆናቸዉን ገልጸዋል ። ኢንጂነር በየነ በመግለጫቸው ከለውጡ በፊት ዘርፉ እንደሀገር ብዙ ትኩረት ያልተሰጠበት መሆኑን በማስታወስ አሁን ዕምርታዊ ለውጥ መምጣቱን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የተሰጠው ትኩረት በርካታ የውጭ…

Read More

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች ተመዝግበዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች መመዝገባቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተደድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሰባት ዓመታት የለውጥ ጉዞና የተገኙ ትሩፋቶችን በሚመለከት በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግልጫ ሰጥተዋል። መጋቢት 24/2010 ዓ/ም የለውጡ መንግሥት ወደ መንበረ ስልጣን ሲመጣ፥ ሀገሪቱ ዘርፈብዙ ችግሮች ውስጥ እንደነበረች ያወሱት…

Read More

ተማሪዎች ስለ ግብር እና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በአሰባሰብ ሂደት የራሳቸዉን ሚና መወጣት ይገባቸዋል:-አቶ አልማዉ ዘዉዴ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የገቢዎች ቢሮ ከኢፌዲሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ክልላዊ የታክስና ጉምሩክ ክበብ ተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ፥ ተማሪዎች ስለ ግብርና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በታኪስ አሰባሰብ ሂደት…

Read More

ዘላቂ የህዝብ ጥቅም እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ ትኩረት ተደርጎ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን የድጋፍ እና ክትትል ሥራዎች የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥተዋል። የድጋፍ እና ክትትል በመንግሥት እና በፓርቲው የተሰሩ ሥራዎች ጥንካሬዎች እና ጉድለቶች በማረም ለለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተገልጸዋል። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የምክር ቤት አባል እና የክልሉ ሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደተናገሩት የድጋፍ እና ክትትል ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ዞን…

Read More

የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አለም አቀፋ የአካል ጉዳተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ተከብሯል። በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ32ኛ በክልሉን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ የርዕሰ መስተዳደሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ የሆኑት ክብር አቶ ደነቀ ማሞ አካል ጉዳተኝነት…

Read More

ሚዲያ የፈጠራት እና እውነተኛዋ ብርቱካን

ቤተሰብ የሠራት እውነተኛዋ ብርቱካን ባለትዳር፣ የቤት እመቤት ነች፤ መልካም የሚባል ትዳር ይዛም ከባንክ ሠራተኛው ከባለቤቷ ጋር አብሮ ይኖሩ እንደነበር በማስረጃ ተረጋግጧል፡፡ በኢቢኤስ ውስጥ የተፈጠረችው ብርቱካን ግን ከዚህ ተቃራኒ ነች፤ በጣም ብዙ ስቃይ ውስጥ ያለፈች፣ በርካታ ወንዶች ተፈራርቀው የደፈሯት እና ተደፍራ ለመውለድ የተገደደች፡፡ ቤተሰቦቿም አንዱን በስደት ሌላውን በሞት ተነጥቃ በሰው ቤት ተንከራትታ የተማረች ነች በፊልም የቀረበችው…

Read More

በባለፉት ለዉጥ ዓመታት ለኢንቨስትመንት ዘርፍ በሰጠው ትኩረትና በፈጠረው ምቹ ሁኔታ በክልሉ የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል ፦ አቶ ተመስገን ከበደ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ የመጋቢት 24 ፍሬዎችን በማስመልከት በክልላችን ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢንቨስትመንት ዘርፍ በተመዘገቡ ውጤቶች ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል ። የቢሮ ኃላፊው በመግለጫውቸው በሀገራችን መጋቢት 24 /2010 ዓ.ም ከመጣው ሀገራዊ ለውጥ እርምጃዎች አንፃር ከዚህ በፊት በዘርፉ የነበሩ የአሰራር ቅልጥፍናን፣ አዋጅና ደንቦችን በመሻሻሉና እንደሀገር ለዘርፉ ከፍተኛ…

Read More

ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንኳን ለፍቼ ጫምባላላ ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል ፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ‹‹ ፍቼ ጫምባላላ ›› የአብሮነት ፣የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት የህዝቦችን የእርስ በርስ መስተጋብር የሚያጠናክር የሲዳማ ብሔር ድንቅ እሴት ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡ ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የሲዳማ ህዝብ ያቆየው በዓለም በማይዳሰሱ ቅርስ የተመዘገበ የኢትዮጵያ ብቻ የዓለም በዓል ጭምር…

Read More

ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሶሬሳ ጉዱማሌ እየተከበረ ነው

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የሆነው ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሶሬሳ ጉዱማሌ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሣን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር ሽማግዎች…

Read More

ፈረንሳይ የኢትዮጵያን የሽግግር ፍትህ ሂደት ትደግፋለች- አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ

ፈረንሳይ የኢትዮጵያን የሽግግር ፍትህ ሂደት ስኬታማ እንዲሆን ድጋፍ እንደምታደርግ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ ገለጹ። አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስራ ጉብኝት አድርገዋል። አምባሳደሩ ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ለአምባሳደሩ በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን መሰረት አድርጎ ልዩ ችሎት የማቋቋም ሂደትን በተመለከተ እንዲሁም በሌሎች የሪፎርም ሥራዎች ዙሪያ ገለፃ…

Read More