መልካም አስተዳደር ለማስፈን በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች ተቀናጅተው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልልና የዞን ምክር ቤቶች 5ተኛ ዙር የጋራ ምክክር ፎረሙ በሁለተኛ ቀን ውሎ የተመረጡ የዞን ምክር ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለፎረሙ አባላት ቀርቦ ተወያይተውበታል። በዚህ ወቅት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ እንደገለጹት በክልሉ የሚገኙ ምክር ቤቶች በየ ደረጃው የሚስተዋለውን…
