ርዕሰ መስተዳድር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የድጋፍ ቡድን ጋር ተወያዩ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከ አመራሮች ጋር የክልሉን የከተማ ልማት ስራዎች ላይ ያተኮረ ዉይይትላይ በጽህፈት ቤታቸው አድርገዋል፡፡ የኢፌዲሪ ከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የከተማ መሬት በምዳባና በጨረታ በማስተላለፍ ሰነድ አልባ የከተማ መሬቶችን ወደ ህጋዊ መስመር ከማስገባት ጥሩ ጅምር ስራዎች መኖራቸውን ገልጸው…
