Trendings

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በሩብ ዓመቱ ከ3.7 ቢሊዮን ብር በላይ ሰበሰበ

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ከ3.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቀው ይህ አፈጻጸም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ1.87 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ገልጸዋል። ቢሮው አፈጻጸሙን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በገመገመበት ወቅት፣ ምንም እንኳ ከተያዘው አጠቃላይ ዕቅድ አንጻር መጠነኛ ክፍተት ቢኖርም፣ የተመዘገበው የገቢ መጠንና ዕድገት በራሱ…

Read More

በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

የቀድሞ የፕራይቬታይዜሽን እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ተከሳሾቹ በመንግስት ይዞታ ስር ሲተዳደር የነበረው አደይ አበባ ድርና ማግ ፋብሪካ ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ልብስ ስፌትና ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ እንዲቀየር አድርገዋል በሚል ነው ክስ የተመሰረተባቸው። 1ኛ…

Read More

የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነውklnj

በተለያዩ ምክንያቶች ለጊዜው ተቋርጦ የቆየውን የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነው፡፡ 141 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት በዓለም-አቀፉ የሥራ ተቋራጭ ሃይንዳይ ዴቨሎፕመንት ካምፓኒ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለት ግንባታው ሲከናወን እንደቆየ ይታወቃል። ኾኖም የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸም 62 በመቶ ከደረሰ በኋላ…

Read More

የህብረተሰቡ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ የአስፈጻሚ አካላት ተግባር የመከታተል እና መደገፍ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች አስታወቁ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የየዘርፉ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት የአስፈፃሚ አካላት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ 5 የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች በየዘርፋቸው ተከፋፍለው የየራሳቸውን ሪፖርት በመገምገም የቀጣይ ስራዎች ላይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል። ከ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መልስ በክልሉ ቋሚ ኮሚቴዎች የመስክ ምልከታ እንደሚያካሄድም ተጠቁሟል። የህግ ፍትህ…

Read More

ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ በሰጠችው ትኩረት መሠረት የተጎዱ መሬትን መልሰው ለማልማት ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የአርሶ አደር መር የተፈጥሮ ማገገሚያ ዘዴ(FMNR) ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ አካኺዷል። FMNR በክልል ደረጃ በ 5 ዓመታት ውስጥ 299 ሺህ 545 ሄክታር የተራቆቱ መሬትን መልሰው እንዲያግም ለመስራት አቅደው እየተንቀሳቀሰ ሲሆን በ2017 በጀት ዓመት 32 ሺህ 686 ሄ/ር መሬት በግለሰብ፣…

Read More

በሀገራችን ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በማከናወናችን የሀገር ክብርና ሉዓላዊነትን አረጋግጠናል፦አቶ ታምሩ ቦኒ

በምዕራብ ኦሞ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ መምሪያ የ2017ዓ/ም የበጋ ስንዴ ልማት አፈጻጸምና የ2018ዓ/ም ዕቅድ ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ታምሩ ቦኒ እንደገለጽት በሀገራችን ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በማከናወናችንና ከተረጂነት በመላቀቃችን የተነሳ የሀገር ክብርና ሉዓላዊነትን አረጋግጠናል ሲሉ ተናግረዋል ። የስንዴ ልማት በሀገራችን ማልማት ኢኮኖሚ ብቻ…

Read More

በከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ውጤታማ ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ከምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለዞንና ለከተማ አስተዳደር የእንስሳት እርባታ ዘርፍ አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የከተማ ግብርና ፓኬጅ ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናው በሌማት ትሩፋት ፓኬጅ አተገባበር፣ በዶሮ እርባታና ጤና አጠባበቅ፣ በወተት ፓኬጅ፣ በመኖ ልማት አዘጃጀትና አጠቃቀም ላይ ያተኮሩ የስልጠ ሰነዶች በቢሮው ከፍተኛ የዘርፉ ባለሙያዎች…

Read More

በየደረጃው ያለው የፀጥታ አካላት በቅንጅት በሰሩት ስራ በዘርፉ እምርታዊ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል :- አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ የሴክተር ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ተቋሙ ባለፋት ጊዜያት በየደረጃው ያለው የፀጥታ መዋቅር በማቀናጀትና በመናበብ በሰራው ስራ ውጤታማ ስራ እምርታዊ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል።…

Read More

ለመንገድ ልማት ፕሮጀክት የሚመደቡ በጀቶች ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ግልጽና ወጥ የግዥና ፋይናንስ አዋጅ እና መመሪያ መከተል ያስፈልጋል ፦ኢንጂነር አብዲዩ መኮንን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የመንገዶች ባለስልጣን በግዥና ፋይናንስ አዋጆችና መመሪያዎች ላይ ለመሥሪያ ቤቱ አመራሮች እና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ነዉ። የክልሉ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ስራአስኪያጅ ኢ/ር አብዲዩ መኮንን ስልጠናውን ባስጀመሩበት ወቅት፤ለመንገድ ልማት ፕሮጀክት የሚመደቡ በጀቶች ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ግልጽና ወጥ የግዥና ፋይናንስ አዋጅ እና መመሪያ መከተል እንደሚያስፈልግ አስረድተዋል። ኢንጂነሩ በባለስልጣኑ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ባህላዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶች ወደ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማሸጋገር እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ያልተነኩ ባህላዊ ቅርሶቹን፣ ታሪካዊ ሀብቶቹንና ማራኪ የቱሪዝም መዳረሻዎቹን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅም ለመቀየር የሚያስችል ጉባኤ በታርጫ ከተማ ተጀመረ። የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ያዘጋጀው ይህ መድረክ፣ ያለፈውን ዓመት አፈፃፀም በመገምገም የቀጣዩን ዘመን አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ፣ የቢሮው ዋነኛ ግብ የክልሉን…

Read More