የገጠር መሬት አያያዝና አጠቃቀም በዕቅድ የተመራ እንዲሆን ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ደን፣ አከባቢ ጥበቃ፣ የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ FOLUR ፕሮጅክት በእናት ዛፍ ልየታ፣ የዛፍ ዘር አሰባሰብና ዝግጅት ዙሪያ ለባለሙያዎችና ለማህበራት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። የFOLUR ፕሮጀክት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሀዝቦች ክልል፣ በካፋ እና ቤንች ሸኮ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 6 ወረዳዎች፣ 30 ቀበሌያችን ተጠቃሚ ያደረገ እንደሆነ ነው፤ በቢሮው…
