የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸው ጥያቄዎች መካከል፦
የሕዝብ እና የመንግሥትን የሰላም ጥሪን ባለመቀበል የሕዝብን ስቃይ እያበዙ ያሉ ኃይሎችን አደብ ለማስገዛት መንግሥት ምን ለመሥራት አስቧል? ትግራይ ክልል ወደ ሰላም ተመልሶ ልማት ውስጥ እንዲገባ ምን እየተሠራ ነው? የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል? በዚህ ረገድ የመንግሥት አቋምስ ምንድን ነው? የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ለሀገር ያላቸው አጠቃላይ ጠቀሜታ እና የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስመልክቶ መንግሥት የያዘው…
