የክልሉ ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት የአስፈፃሚ አካላት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የየዘርፉ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት የአስፈፃሚ አካላት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች የአስፈጻሚ አካላትን ሪፖርት በሚገባ በመገምገም በጠንካራ ጎን የተገመገሙትን የማስቀጠል እና በድክመት የታዩት ላይ…
