በሸካ ዞን በቀጣይ ጊዜያት የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በተገቢው መፈፀምና ማስፈፀም የሚችል የአመራር ስምሪት መሰጠቱ ተገለጸ
በሸካ ዞን በቅርቡ በተደረገው ጥብቅ ግምገማ ላይ ተመስርቶ በተወሰደው እርምጃ ከዞን እስከታችኛዉ መዋቅር 108 አመራሮችን ከኃላፊነት የማንሳት ፣የማሸጋሸግና በአዲስ መልክ ወደ ኃላፊነት የማምጣት ስራ ተሠርቷል ሲሉ የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ ገልፀዋል። በቀጣይ ጊዜያት የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በተገቢው መፈፀምና ማስፈፀም የሚችል የአመራር ስምሪት ተሰጥቷል ሲሉም አክለዋል አቶ አለማየሁ። አቶ አለማየሁ…
