የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ እንደሚደግፍ ገለጸ
የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ በበጀት ጭምር እንደሚደግፍ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ(ዶ/ር) ገለጹ። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ(ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። የዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ አመታዊ ስብሰባዎች ጎን ለጎን ነው የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ሁለቱ ወገኖች ውይይቱን ያደረጉት። አቶ አህመድ ሺዴ…
