ሰንደቅ ዓላማችን ጠላቶቻችን ሊሰብሩት የማይችሉት የሕብረ ብሔራዊነታችን ምሽግ ነው፡- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
ሰንደቅ ዓላማችን የውጭ እና እና የውስጥ ጠላቶቻችን ሊሰብሩት የማይችሉት የሕብረ ብሔራዊነታችን እና የሉዓላዊነታችን ምሽግ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል፡፡ 18ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ፣ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል። አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በዚህ…
