Trendings

 ሪፖርታዥ

በክህሎት ልማት እና በስራ ዕድል ፈጠራ ውጤታማ ስራዎችን ማከናወን ተችሏል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ የተጣለበትን ስትራቴጂያዊ ግቦችን ከማሳካት አንፃር ውጤታማ ስራዎችን ማከናወኑን አስታዉቋል፡፡ በህብረተሰቡ ውስጥ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂን በመዘርጋትና በማስፋፋት ለህብረተሰቡ አስፈላጊ መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ በክህሎት ልማት፣በስራ ዕድል ፈጠራ፣በሰላማዊ የኢንዱስትሪ ግኑኝነት እና በሙያቸዉ የበቁ ዘጎችን ከማፍራት አንፃር ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰራ…

Read More

innovation

በክህሎት ልማት እና በስራ ዕድል ፈጠራ ውጤታማ ስራዎችን ማከናወን ተችሏል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ የተጣለበትን ስትራቴጂያዊ ግቦችን ከማሳካት አንፃር ውጤታማ ስራዎችን ማከናወኑን አስታዉቋል፡፡ በህብረተሰቡ ውስጥ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂን በመዘርጋትና በማስፋፋት ለህብረተሰቡ አስፈላጊ መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ በክህሎት ልማት፣በስራ ዕድል ፈጠራ፣በሰላማዊ የኢንዱስትሪ ግኑኝነት እና በሙያቸዉ የበቁ ዘጎችን ከማፍራት አንፃር ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰራ…

Read More

የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚደረገው ጥረት የአመራር ቁርጠኝነት መታከል እንዳለበት ተጠየቀ።

በአቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከምዕራብ ኦሞ ዞን፣ የሱሪ ወረዳ አጠቃላይ አመራሮች ጋር በኪቢሽ ከተማ ውይይት አድርገዋል። የክልሉ መንግሥት በቀጠናው ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እየሰራ መኾኑን የገለጹት አቶ ፍቅሬ፥ ይሁን እንጅ የሚፈልገውን አውንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የአመራር…

Read More

‎የተጎዱ መሬቶችን መልሶ በማልማት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ

‎በሮው ከወርልድ ቪጅን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የተጎዱ መሬቶችን መልሶ ማልማት ላይ ያተኮረ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ‎የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሀብትና የአነስተኛ መስኖ ዳይረክቶሬት ዳይረክተር አቶ አሚኖ ሙሃመድ በስልጠናው መክፈቻ ላይ እንደገለፁት በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋ መሬት በከፍተኛ መጠን እየተጎዳ መምጣቱን ገልፀዋል። ‎የተጎዱ መሬቶችን መልሶ በማልማት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በመንግስትና በአጋር አካላት ድጋፍ…

Read More

ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቀቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቅቄያለሁ አለ። ቦርዱ ለተመዘገቡ እጩዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት እያካሄደ ይገኛል። የቦርዱ የህግ አማካሪ አይተነው ደበበ የእጩዎችና የፓርቲዎችን ስም፣ ምልክት እና ምስል በድምፅ የሚወሰንበት ሥርዓት መደንገግ የምርጫ ሂደቱ ግልፅ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሆነ ተናግረዋል።…

Read More

የክልሉን የፖሊስ ሠራዊት አቅም ለማጠናከር እየተሰራ ነዉ፦ ዶክተር ካሣ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክልሉን የፖሊስ ሠራዊት አቅም ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ። የሚወስዷቸው ስልጠናዎች ብቁ ፖሊስ ለመሆን እንደሚያስችላቸው በክልሉ የሞዲዮ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ሰልጣኞች ተናግረዋል። ሞድዮ የፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ፤ የመጀመሪያ ምልምል ሰልጣኞቹን ተቀብሎ የፅንሰ-ሀሳብና የተግባር ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ካሣ የክልሉን የፖሊስ…

Read More

ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ማወቅና መገንዘብ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ማወቅ፣ ማንበብ እና መገንዘብ አለብን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በገበታ ለትውልድ ውጥን በአፋር ክልል የተገነባውን ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ በትናንትናው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ አፋር በተፈጥሮ በእጅጉ የታደለ አካባቢ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ምድሩ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡም ሀገሩን የሚወድ፣ ብርቱና ትጉህ መሆኑን አውስተዋል፡፡ በዚህ ውብ ክልል መጠነኛ ኢንቨስትመንት እየሰራን፣…

Read More

መንግሥት ነዳጅን ከጎረቤት ሀገራት ባነሰ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ

መንግሥት ነዳጅን ከጎረቤት ሀገራት ባነሰ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) አስታወቁ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው (ዶ/ር) ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋን እየመራ ያለው ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ነው። ሆኖም መንግሥት በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ በጨመረ ቁጥር ያንን ጭማሪ በአንዴ ወደ ሕዝቡ እያስተላለፈ ዓይደለም…

Read More

ሁሉም ባለድርሻ አካላት የክልሉ የታክስ አምባሳደሮች ሊሆኑ ይገባል:- ወ/ሮ ህይወት አሰግድ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴርና ጉሙሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር 4ኛ ዙር የክልል አቀፍ የታክስና ጉምሩክ ክበባት የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር በሚዛን አማን ከተማ እያካኸደ ነው። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ የክልሉን ህዝቦች የዘመናት ጥያቄ የሆነውን ፍትሐዊ የልማት ተጠቃሚነት በየደረጃው ምላሽ እንዲያገኝ አስፈላጊውን የፋይናንስ…

Read More

ምግብና ሥርዓተ ምግብን ለማረጋገጥ የብዝሀ ሴክተሮች ቅንጅታዊ አሠራር መጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የምግብ ሥርዓት ሽግግር ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ አቶ ሰብስቤ ሻዎኖ ባደረጉት ንግግር፣ በክልሉ ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ካውንስል ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ሰብስቤ ሻዎኖ እንደገለጹት፣ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ የአንድ ሴክተር ብቻ ሳይሆን የብዝሀ…

Read More