Trendings

የሸካ ዞን ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ጉባኤውን በቴፒ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

ጉባኤውን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን ምክር ቤቱ በሕገ-መንግሥቱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የልማት፣ የመልካም አስተዳደርና የሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል። ዞኑ አሁን ላይ ለሚገኝበት ዘላቂ ሠላም ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና መጫወቱን ጠቅሰው ይህንንም አጽንቶ ለማስቀጠል ሁሉም የድርሻውን የመወጣት ኃላፊነት እንዳለበት አሳስበዋል። ​የዘንድሮው ጉባኤ 7ኛው ሀገራዊ…

Read More

የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት ከሌሎች ተቋማት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ፈጥሮ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አስታወቀ።

የክልሉ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ እና 3ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ መርምሮ በማፅደቅ እንዲሁም የ2018 ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም ተጠናቀቀ። በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራትን የተመለከተ የፎቶ አዉደ ራዕይ መርሐ ግብርም ተከናውኗል። የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ሁኔታን ታሳቢ…

Read More

‎‎ባለፉት ስምንት ወራት በተከናወኑ አጠቃላይ የጤና ተግባራት አበረታች ውጤቶች መዝገባቸዉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በበጀት አመቱ ያለፉት የስምንት ወራት አጠቃላይ የጤና ተግባራት አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል። በአፈፃፀም ግምገማ ላይ የተገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ባለፉት ስምንት ወራት ህብረተሰቡን በማሳተፍ በተከናወኑ አጠቃላይ የጤና ተግባራት አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ተናግረዋል። በእናቶችና ህፃናት ዘርፍ ከነፍስ ጡር እናቶች ማቆያ ማዕከልና ከህፃናት ክትባት ጋር በተያያዘ…

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን በ2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲን የሚወክሉ የፓርላማ የክልል እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም ለህዝብ ተወካይ ምክር ቤት እጩ 1.አቶ ማቲዎስ ያዙ መኤኒት ልዩ 2.ወ/ሮ ሜሪ ገርሲ ሱሪ ልዩ 3.አቶ እሸቱ ገብረ ማርያም ዲዚ ልዩ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ክልል ምክር ቤት መኧን ልዩ 1. አቶ ፉጂዬ ሳፒ 2.አቶ ታምሩ ቦኒ 3.ወ/ሮ ትዕግስት አለሙ ዲዚ ልዩ…

Read More

በሸካ ዞን ‎ብልጽግና ፓርቲን ወክለው በማሻና ቴፒ ምርጫ ክልሎች የሚወዳደሩ ዕጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

‎በዚህ መሠረት ‎አቶ አዝመራ አንደሞ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሲሆን፦ ለክልል ምክርቤት ‎1.አቶ የሺዋስ ዓለሙ ‎2. ዶ/ር አብይ አንደሞ ‎3.አቶ አበበ ማሞ 4. ዶ/ር መስፍን ወዳጆ ‎5.ወ/ሮ መዓዛ ካመቶ 6.ወ/ሮ ትግዕስት ከበደ ‎7.አቶ አበበ ወልደ ‎8.አቶ ግርማ ሽፈራው ‎9.ወ/ሮ ፀሐይነሽ አበራ ‎ በቴፒ ምርጫ ክልል ‎ ‎አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ…

Read More

‎የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የአመያ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎችን ይፋ መደረጋቸውን ተገለፀ።

‎በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በአመያ ምርጫ ክልል ኮንታ ዞንን የወከሉ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች የሚከተሉት ናቸዉ። ‎ #ለሕዝብ_ተወካዮች_ምክር_ቤት ‎1) አቶ ኢያሱ ሳላ ‎ #ለክልል_ምክር_ቤት 1ኛ አቶ ነጋ አበራ 2ኛ አቶ ፋንታሁን ብላቴ 3ኛ አቶ ታከለ ተስፉ 4ኛ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ 5ኛ ወ/ሮ የኋላሸት በላይነህ 6ኛ ወ/ሮ እንግዳወርቅ ዶኖቾ 7ኛ ወ/ሮ ገባይነሽ ገበየሁ 8ኛ ሻ/ል ጀበሮ ዱሉ…

Read More

በ2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የማረቃ ገና ምርጫ ክልል እጩዎች ይፋ ሆኗል

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ይፋ ተደርገዋልደ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ (የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት) #የክልል ም/ቤት ማረቃ ገና ምርጫ ክልል ተወካዮች 1- ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋገሾ ለክልል ምክር ቤት። 2- አቶ እስራኤል አታሮ ለክልል ምክር ቤት 3-አቶ ታርኩ አካሉ ለክልል ምክር ቤት 4-አቶ ደረሰ ገትሳ ለክልል ምክር ቤት 5-አቶ…

Read More

‎የ2018 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን ተፈሪ፣ በሼይ ቤንችና በሸኮ ልዩ ምርጫ ክልሎች እጩዎችን ይፋ መደረጋቸው ተገለፀ።

በሚዛን ተፈሪ የምርጫ ክልል ‎ ‎ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ያሹ (ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት) ‎ ‎ለክልል ምክር ቤት ተወካዮች ‎ ‎ 1; አቶ ፍቅሬ አማን ጋካ ‎ ‎ 2; አቶ ሀብታሙ ካፍትን ፃባ ‎ ‎ 3; ወ/ሮ ፍርዳአወቅ አለሙ ከበደ 4; ወ/ሮ አሰገደች ወልድየስ ወልደማሪያም 5; አቶ ዘማች በዛብህ ሼል 6; አቶ ተስፋዬ ግስካር ጋስያብ 7;…

Read More

የሚዲያ ተቋማት የንቃተ ህግ በማሳደግ ለፍትህ ተደራሽነት መረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ በፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ በየደረጃው ከሚገኙ የሚዲያ እና የፍትህ ተቋማት ጋር በቦንጋ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል፥ የፍትህ እና የሚዲያ ተቋማት ቅንጅት በማጠናከር በዘላቂነት የንቃተ ህግ እና የኅብረተሰብ ተሳትፎ ተግባራትን በማሳለጥ ለፍትህ ተደራሽነት መረጋገጥ ሚናቸውን መወጣት አለባቸው ብለዋል።…

Read More

የበጋ መስኖ ስንዴ አጨዳ በአመያ ከተማ ተጀመረ

በአመያ ከተማ አስተዳደር፣ ጨታ ቀጭቀጫ ቀበሌ በ11 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ አጨዳ በይፋ ተጀምሯል። በመርሐግብሩ ላይ የተገኙት የከተማዋ ከንቲባ አቶ ተመስገን ደጄኔ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። “አይሞከርም” የሚለው እሳቤ በፅኑ አቋም ወደ “ይቻላል” ተቀይሮ ውጤት መገኘቱ ተገልጿል። የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትልቅ ተስፋ የተጣለበትና የብልጽግና ፓርቲ…

Read More