ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
ርዕሰ መስተዳድር ኢንጃነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በታርጫ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ምክር ቤቱ በጉባኤው በመጀመሪያ ቀን ውሎ የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ረፖርት ቀርበው በምክር ቤት አባላት ተገምግመው ማጽደቁ…
