ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ምቹነትን ለመፍጠር መጠነ ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው ፦አቶ ነጋ አበራ
የክልሉ የምርጫ አብይ ኮሚቴ የኢንስፔክሽን ቡድን የሱፐርቪዥን አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። በአፈጻጸም ግምገማ ላይ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንቢታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ እንዳሉት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ነፃ፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መጠነ ሰፊ ተግባራት እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል። ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ምቹነትን ለመፍጠር በክልሉ የምርጫ ኮሚቴ የኢንስፔክሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደዞኖች ወርዶ…
