በሚዛን አማን ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።
የብልፅግና ፓርቲ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን የይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሁሉም ቀበሌዎች በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል። ፓርቲው ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው በዚህ የቅስቀሳ መርሃ ግብር፣ በሁሉም ቀበሌዎች የተለያዩ የአደባባይ ኩነቶችን እየተካሄደ ይገኛል። በቅስቀሳ መርሃ ግብሩ ላይ ፓርቲው ባለፉት የለውጥ ዓመታት ያከናወናቸው የልማት ስራዎችና የተመዘገቡ…
