Trendings

መንግሥት ለዜጎች ሕይወት መሻሻል የቀረጻቸው ፕሮግራሞች በውጤት ሊመሩ ይገባል- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ለዜጎች ሕይወት መሻሻልና ለተመጣጠነ ሥርዓተ ምግብ መረጋገጥ የቀረጻቸው ፕሮግራሞች፣ ውጤት ተኮር በሆነ መንገድ ሊመሩና ሊተገበሩ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን የገለጹት፣ የክልሉ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ማስተባበሪያ ዩኒት የሰቆጣ ቃል ኪዳን ሥራዎችንና የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት አፈጻጸምን በገመገሙበት ወቅት ነው። በመድረኩ ላይ…

Read More

ዓለምን ከጫና ያወጣው የተኩስ አቁም ስምምነት

ኢራን እና አሜሪካ ያደረጉትን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የተለያዩ የዓለም ሀገራት ደስታቸውን እየገለጹ ነው፡፡ የዓለምን አኮኖሚ እና ፖለቲካ ጫና ውስጥ የከተተው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት 36 ቀናትን ተሻግሮ ምሽት ላይ በኢራን እና አሜሪካ መካከል ለሁለት ሳምንት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምት ተደርጓል። በስምምነቱ መሰረት ኢራን በመከላከያ ኃይሏ አጃቢነት የሆርሙዝ ወሽመጥን ክፍት እንደምታደርግ ተገልጿል። የእስራኤሉ ጠቅላይ…

Read More

ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ምቹነትን ለመፍጠር መጠነ ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው ፦አቶ ነጋ አበራ

የክልሉ የምርጫ አብይ ኮሚቴ የኢንስፔክሽን ቡድን የሱፐርቪዥን አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። በአፈጻጸም ግምገማ ላይ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንቢታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ እንዳሉት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ነፃ፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መጠነ ሰፊ ተግባራት እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል። ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ምቹነትን ለመፍጠር በክልሉ የምርጫ ኮሚቴ የኢንስፔክሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደዞኖች ወርዶ…

Read More

የታርጫ ከተማ ወጣቶች ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ካርድ በመውሰድ ድምጻቸውን ለመሰጠት መዘጋጀታቸውን ገለፁ።

የከተማ ወጣቶች የተራዘመውን የመራጮች ምዝገባ ጊዜ በመጠቀም ካርድ ከመውሰድ በተጨማሪ የምርጫ ሂደቱ ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸዉን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል። ያነጋገርናቸው ወጣቶቹ የምርጫ ካርድ መዉሰድ አንድ ለመምረጥ በህገ መንግስቱ መሰረት የተሰጠውን የዜጎች መብትና በሀገር ዕጣ ፈንታ ከመወሰን ባለፈ የሀገር ፍቅር መገለጫ መሆኑንም ተናግረዋል። በከተማ አስተዳደር ጌና በር ምርጫ ጣቢያ የተመዘገቡ ወጣቶች በምርጫው ሂደት ላይ ንቁ ተሳትፎ…

Read More

መጋቢት 24 በሀገራችን ታርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሠላማዊ የስልጣን ሽግግር የተደረገበት ከመሆኑም በላይ ክልሉ አንዱ የለውጡ ፍሬ ማሳያ ነው ፦ አስተያየት ሰጪ አመራሮች

ሀገራዊ ለውጡ የተበሰረበትና 8ኛ ዓመት፤ የለውጡ ፍሬዎችን የሚያንፀባረቁ፤ የሚዘክርና የአገራዊ አንድነትን ጥንካሬ የሚያሳይ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብዝሀ ከተሞች አንዱ በሆነው በቦንጋ በተለያዩ ደማቅ ዝግጅቶች ተካሂዷል። ያነጋገርናቸው የድጋፍ ሰልፉ ታዳሚ አመራሮች መጋቢት 24 ባመጣቸውና በለውጡ መንግስት በተመዘገቡ ድሎች ዙሪያ አስተያየታቸውን ስጥተዋል ። የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪ የሆኑት አቶ በላይ ተሰማ መጋቢት…

Read More

ክልሉ ብሎም ዞኑ የለውጡ ፍሬ ሆነው ከተደራጁ ወዲህ የህዝብን የልማት፣ የሰላምና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናውነዋል፦ አቶ ነጋ አበራ

በኮንታ ዞን ሀገራዊ ለውጥ እውን የሆነበት 8ኛ ዓመት የመጋቢት 24 የለውጥ ፍሬዎችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረዳት የመንግስት ተጠሪና ፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ በሀገሪቱ በሰው ልጆች መሠረታዊ ፍላጎትና በነበሩ ውስጣዊና ውጫዊ ገፊ ምክንያት መጋቢት 24/2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጥ…

Read More

የለዉጥ መንግስት የተናገረው የሚፈጽም የጀመረውን በተግባርና በዉጤት የሚያሳይ ለትዉልድ የሚሰራ መንግስት ነዉ ፦አቶ ፋጂዮ ሳፒ

በምዕራብ ኦሞ ዞን የለዉጡን መንግስት 8ተኛ አመት አስመልክቶ የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጀሙ ከተማ ተደርጓል። በመድረኩ የክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ እንደተናገሩት እሩቅ አልሞና አሻግሮ የማየት የንስር ዐይን ዕይታ ያለው የለወጥ መንግስት በኢኮኖሚ በፖለቲካ እና በማህበራዊ ዘርፎች ለማሳካት ያሰበውን ህልሞች ለማሳካት ህዝቡ መደገፍ…

Read More

የለውጡ ትሩፋቶች ለተሻለ ነገ ተስፋ የሚሰጡ ናቸው ፦የቦንጋ ከተማ ወጣቶች

​ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት 8ኛ ዓመትና የመጋቢት 24 ታሪካዊ ድሎች የሚዘከሩበት ደማቅ የሕዝባዊ ድጋፍ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል ። ሰልፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ተጨባጭ የልማት ውጤቶችን ለማስታወስና ዕውቅና ለመስጠት ያለመ ነው። ​በዕለቱ አስተያየታቸውን የሰጡ በክልሉ የካፋ ዞን፤ ቦንጋ ከተማ ወጣቶች፣ የለውጡ መንግስት እያመዘገባቸው ያሉት ውጤቶች “በብርሃን የሚታዩና የሚጨበጡ” መሆናቸውን ገልጸዋል። እነዚህ የተመዘገቡ የለውጡ ትሩፋቶች…

Read More

መጋቢት 24 የኢትዮጵያን የዘመናት ስብራት ለመጠገን ቃልኪዳን የተገባበት ነው:-አቶ ዳዊት ገበየሁ

የሀገራዊ ለውጡን 8ኛ አመት አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፋ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ፤ሰልፉ በቃላት ብቻ የማይገለፀውንና በተግባር የታየውን የለውጥ ጉዙ እውቅና ለመስጠት ያለመ ነው ብለዋል። አክለውም የኢትዮጵያ የዘመናት ስብራት እንዲጠገን ቃል የተገባበትና ትንሳኤዋን የወሰነ ዕለት መሆኑን ጠቁመዋል።…

Read More

የመጋቢት 24ቱ ለውጥ ለዘመናት የታፈነውን የሕዝብ ድምፅና የክልልነት ጥያቄ በተግባር የመለሰ ነው፦አቶ የሺዋስ አለሙ

‎በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ የለውጡን ጉዞ የሚደግፍ ደማቅ ሕዝባዊ ሠልፍ ተካሂዷል። ‎​በሰልፉ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት በክልሉ የተመዘገቡ መሠረታዊ የፖለቲካና የልማት ድሎችን አጉልተዋል። ‎​አቶ የሺዋስ በንግግራቸው ወቅት እንደገለጹት ከለውጡ በፊት የነበረው…

Read More