በሚዛን አማን ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5,000 ሊትር ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ
በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5,000 ሊትር ናፍጣ በቁጥጥር ስር ማድረጉን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ። በከተማዋ ውስጥ የሚታየውን ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውር ለመግታት የሚደረገው የተቀናጀ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል። የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አስማረ ቶቲ እንደገለጹት፤ ከፖሊስና ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመቆጣጠር የተጀመረው…
