Trendings

‎ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ማዕከል ያደረገ የብሔራዊነት ትርክት ለማጽናት ወጣቶች የመሪት ሚናቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አቶ ፍቅሬ አማን አሳሰቡ።

‎ ‎ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ማዕከል ያደረገ የብሔራዊነት ትርክት ለማጽናት ወጣቶች የመሪት ሚናቸውን አጠናክረው ማስቀጠል እንደሚገባቸው የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ተናገሩ ‎ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት ለወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምሯል። ‎ ‎በስልጠናው መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ብልጽግና…

Read More

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ኢትዮጵያን ከድህነት የሚያወጣ ትውልድ ለመፍጠር ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሚኒስቴሩን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር)÷በትምህርት ሥርዓቱ ሪፎርም ማካሄድ ያስፈለገው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ብለዋል፡፡ ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ መስዋዕትነት…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና ትራንስፖርትና የመንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዋ ሳፒን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚዛን አማንን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል። የክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትራንስፖርትና የመንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዋ ሳፒ እንደገለፁት የኮሊደር ልማት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ነው።

መድረኩ “ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ ፓርቲው በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ለጠንካራ ሀገረ-መንግስት ግንባታ ጠንካራ ኢንስፔክሽን ያለው ሚና ከፍተኛ ስለመሆኑ አጽንኦት ሰጥተዋል። ኮሚሽኑ በየደረጃው ባሉ መዋቅሮች ስላከናወናቸው…

Read More

የትምህርት ሚኒስቴር የብርቱካን ተመስገን ከበደ ጉዳይን በተመለከተ የሰጠው መግለጫ

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ግንኙነት ስላለው ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በስም ተጠቃሽ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረች ቢሆንም የብሄራዊ ፈተናው በወቅቱ በተፈጠረው ዓለም ዓቀፍ የኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመሪዎች አቀባበል ያደረጉት ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። #FMC

Read More

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ሂደት ሁሉን አቀፍ እንዲሆን መንግስት ቁርጠኛ ነው – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)::

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ሂደት ሁሉን አቀፍ እንዲሆን መንግስት ቁርጠኛ እንደሆነ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የፍትህ ሚኒስትሩ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በጄኔቫ በጀመረው 55ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል። ሚኒስትሩ በቪዲዮ በቀረበ ንግግራቸው፤ የኢትዮጵያ መንግስት በሀገሪቱ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን በመግለጽ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ አቅርበዋል። የሽግግር…

Read More

ጫካ ከገቡ የታጣቂ ቡድኖች ጋር ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በአጭር ጊዜ ለመፍታት መንግስት እየሰራ እንደሆነ ገልጿል ፡፡ በዚህም ተጨባች ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ ሆኖም ከችግሩ ውስብስብነት አንጻር አሁንም በአማራና ኦሮሚያ ክልል ከችግሩ ያለተላቀቁ አካባዎች አሉ፡፡ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ምን እየተሰሩ ነው ፤ እንደሀገር የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ከመከላከል አኳያ መንግስት እየሰራ ያለው ስራ አበረታች ነው፤ የመንግስት…

Read More

የህገመንግሰት እና ለፌራልዝም አስተሳሰብ እንዲጎለብት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል፦ አቶ መቱ አኩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት 19ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ህብረ ብሔራዊ የፌዴራልዝም ሥርዓት በኢትዮጵያ፣ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ለባለድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ ስልጠና ተሰጥቷል። የክልሉ የብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ መቱ አኩ በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የስልጠናው ዋና ዓላማ ህብረ ብሔራዊ ፌዴራልዝም ሥርዓት…

Read More

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የብልጽግና ፓርቲ የልዑካን ቡድን በቻይና የተለያዩ ተሞክሮዎችን ለመቅሰም የሚያስችል ጉብኝት አደረገ

በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የሚመራው የፓርቲው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በቻይና የተለያዩ ተሞክሮዎችን ለመቅሰም የሚያስችል ጉብኝት አደረገ። ቡድኑ በግብርና ምርት ከፍተኛ ውጤት እያገኘች ባለችው ኽናን ግዛት በመገኘት በግብርና ምርታማነት፣ በኢንዱስትሪ፣ በሲቪል አቪዬሽን፣ በገጠር መንደሮች ልማትና በቅርስ፣ ባህልና ታሪክ ጥበቃ እየተከናወኑ ያሉ ውጤታማ ተግባራትን ጎብኝቷል። ቡድኑ በጉብኝቱ በግብርና መስክ በተደረጉ…

Read More