Trendings

32ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ አዋጅ ላይ ነው፡፡ ከህጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ እነዚህን አካላት ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ አድርጎ…

Read More

በአንድራቻ ወረዳ በተለያዩ የግብርና ልማት ስራዎች የተሰማሩ አርሶአደሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተናገሩ

በአንድራቻ ወረዳ ጨገቻ ቀበሌ ጉምቢ ካቻ መንደር ከሌማት ትሩፋት ተግባራት አንዱ የሆነው የማር መንደር ምልከታ ተደርጓል። በቀበሌው ትኩረት ከተሰጠባቸው የሌማት ትሩፋት ተግባራት አንዱ የማር መንደር ሲሆን ይህም ውጤታማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን አርሶአደሮች ተናግረዋል። የሸካ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አረጋኸኝ…

Read More

በኢትዮጵያና በሶማሌ ላንድ መካከል የተደረገው የባህር በር ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ወጣቱ ትውልድ በጋራ እንዲቆም ጥሪ ቀረበ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ወጣቶች ምክር ቤት ሰብሳቢ ወጣት ይስሃቅ ንጉሴ እንደተናገረው ሀገራችን በታሪክ ወደብ የነበራትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደብ አልባ ሆና መቆየቷን አስታውሰዋል ፡፡ ሀገራችን የወደብ በር ማግኘቷ የገቢና ወጪ ንግድ ስርዓትን ከማሳለጥ ባሻገር የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም ከማስጠበቅ አኳያ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ወጣት ይስሃቅ ተናግሯል ። በቀጠናው እየተስተዋለ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ የተረጋጋ ከማድረጉም…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዞቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት በየደረጃው ሲካሄድ የቆየው ውይይት መድረክ ክልላዊ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው።

“በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ ብዝሃ ከተሞች ክልላዊ ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ ከመላ ሴቶች ጋር ሰፊ ንቅናቄ በማድረግ በብልፅግና መሪነት የሚካሄደው ሀገራዊ የለውጥ ጉዞን ሴቶች በሚገባ ተረድተው የሂደቱ ንቁ ተሳታፊና ተዋናይ እንዲሆኑ ለማስቻል ዓላማ ያደረገ ነው። በመድረኩ “በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ !!” በሚል መሪ ሀሳብ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ዉይይት…

Read More

ዜና ሹመት!

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሠረት ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ያሉት አመራሮች የግምገማና የምዘና መድረክ በጥብቅ ዲስፕሊን በመምራት በክልል ደረጃ አመራሩን መልሶ የማደራጀት ሥራ ተከናዉኗል። የአመራር ስምሪቱ የአመራርን ውጤታማነት፣ ስነ ምግባርን እና ዝግጁነትን መሠረት በማድረግ በጥልቀት የተከናወኑ መሆኑን ተጠቁሟል። አዲስ የተሾሙና የተሸጋሸጉ አመራሮች መንግስትና ህዝብ የጣለባቸውን…

Read More

በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ወይይቶች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ አጋዥ በመሆናቸው አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ በሸካ ዞን የሚገኙ የተለያዩ ተፎካካሪ ፖሊቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተናገሩ

ሸካ ዞን የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጌጫ ከተማ ምክክር አካሂዷል ። የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የተፎካካሪ ፓርቲዎች ሚና የላቀ መሆኑም በመድረኩ ተጠቅሷል ። የምርጫው አተገባበርና የህግ የበላይነትን በማክበር በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደርግ ፉክክር ሚዛኑን መጠበቅ እንዳለበትም የተገለጸ ስሆን ለህግ ተገዢ መሆን በሀገር ግንባታና በዴሞክራሲ ምህዳር መስፋት…

Read More

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በትውልድ ቅብብሎሽ የተገነባ ኅብረብሔራዊ ሠራዊት ነው፦አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በትውልድ ቅብብሎሽ የተገነባ ኅብረብሔራዊ ሠራዊትና ተቋም መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። ሀገር አቀፍ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን የሲምፖዚየም እና አውደ-ርዕይ ዝግጅት “የተለወጠ ፖሊስ፥ እየተለወጠ ላለ ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም መከበር ጀምሯል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ ፖሊስ…

Read More

የምግብ ስርዓት ለውጥ ፍኖተ ካርታና ክላስተር 7 ማስተዋወቂያ ስልጠና በቦንጋ ከተማ ተጀመረ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምግብ ሰርዓትና የስርዓተ–ምግብ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት ከአግሪካልቸራል ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት (ATI) ጋር በመተባበር በ“የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን የፍኖተ ካርታ ወርክሾፕ እና ክላስተር 7 ግንዛቤ” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው በክልሉ የምግብ ስርዓትን በዘላቂነት፣ በተቀናጀ አቀራረብ እና በክላስተሪንግ ስርዓት ለመለወጥ የሚያግዙ ዋና ዋና አቅጣጫዎች ላይ…

Read More

የስራ እድል ፈጠራን በተመለከተ

በተያዘው በጀት ዓመት ለ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር እቅድ ተይዟል፡፡ከዚህም ውስጥ 700 ሺህ ለሚሆኑት የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ለመፍጠር እቅድ የተያዘ ሲሆን፤ ባለፉት ሶስት ወራት ለሰለጠኑ ለ100 ሺህ ዜጎች በውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ተፈጥሯል፡፡ ኮዲንግ እና የመረጃ ትንተናን ጨምሮ በርቀት ስራዎች ደግሞ ለ26 ሺህ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል፡፡

Read More

የጋንዲዎች ተራራ ላይ ሀይቅ

የጋንዲዎች ተራራ ላይ ሀይቅ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸካ ዞን በአንድራቻ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን ከመድናችን አዲስ አበባ 700 ኪ.ሜ ከዞኑ ዋና ከተማ ቴፒ በ35 ኪ.ሜ ላይ ይገኛል፡፡ በክልሉ ሸካ ዞን በአንድራቻ ወረዳ በዮክጭጪ ቀበሌ የሚገኝ ነዉ፡፡ ሀይቁ በተራራ ላይ ከመሆኑ በላይ ክብ ቅርጽ ያለዉ መሆኑና ዙሪያዉ ጥቅጥቅ ባለዉ ድንና በቀርከሃ የተከበበ መሆኑን፤ ክረምት ሆነ…

Read More